Naty Temer Properties

Naty Temer Properties sells

30/07/2026
03/07/2026

ዐይን በሆኑ ቦታዎች የአይን ማረፊያ ቤት!

​በከተማዋ እጅግ ተፈላጊ እና ስትራቴጂካዊ በሆኑ ስፍራዎች ላይ እየተገነቡ የሚገኙ፣ ለኑሮ ምቹ እና ለዓይን ማራኪ የሆኑ ዘመናዊ መኖሪያዎችን ለእርስዎ አዘጋጅተናል። ምርጫዎትን ከፍ አድርገው ከነገው ማረፊያዎ ጋር ይገናኙ።

ውበትን ከኢንቨስትመንት እሴት ጋር ያዋሃደው ይህ ዕድል አያምልጥዎ!

Prime locations. Beautiful spaces. Everything within reach.

​Location is everything. Our latest residential projects sit right in the heart of the city's most desirable areas, bringing together eye-catching architecture and practical, comfortable living spaces.

Secure a beautiful home that doubles as a high-value investment.

​📞 Call us: 6033

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

25/06/2026

🎈ሳርቤት አደባባይ ከ አዳምስ ጎን አዲስ ሳይት ከ ቴምር ሪልስቴት ይግዙ ።

☎️ ለበለጠ መረጃ 09-82-15-16-64 ይፍጠኑ ።

✅ 100% ለከፈለ 30% በነፃ ነው

👉 ባለ 1 መኝታ 76 ካሬ
👉 ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ ከ 136 ካሬ እስከ 151 ካሬ

ዋጋ እና አከፋፈል
☑️ ባለ 1 መኝታ 76 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 9.8 ሚልዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 20% = 1.9 ሚልዮን
🔑100% ለሚከፍል=6.3 ሚሊዮን ብር

☑️ ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 12.8 ሚልዮን
ቅድመ ክፍያ 20% = 2.5 ሚልዮን
🔑100% ለሚከፍል=9 ሚሊዮን ብር

☑️ ባለ 3 መኝታ 136 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 17.6 ሚልዮን
ቅድመ ክፍያ 20% = 3.5 ሚልዮን
🔑100% ለሚከፍል=12.3 ሚሊዮን ብር

☑️ ባለ 3 መኝታ 151 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 19.6 ሚልዮን
ቅድመ ክፍያ 20% = 3.5 ሚልዮን
🔑100% ለሚከፍል = 13.7 ሚሊዮን ብር

ቀሪ ክፍያ
👉 ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ
👉 ከወለድ ነፃ አከፍፈል
👉 በግንባታ ሂደት የሚከፈል

⏳ ከዚህ በፊት ላመለጣችሁ እንዲሁም ሳርቤት ላይ ኢንቨስት ማድረግ ለምትፈልጉ ወርቃማ እድል ።

☎️ 09-82-15-16-64

Temer Real Estate Temer
Properties ቴምር ሪልስቴት

24/06/2026

📍አዋሬ

✅7 ሳይቶችን ካስረከበው ከቴምር ፕሮፐርቲስ
ከ5.4 ሚሊየን ጀምሮ አጓጊ ቅናሽ ለውስን ቤቶች!

✅1 መኝታ(78 ካሬ)
🔑78 ካሬ
➡️ዋጋው=8.3 ሚሊየን
#1)100% ለሚከፍል 35% ቅናሽ=5.4 ሚሊየን ሙሉ ዋጋ
#2)30%-49% ለሚከፍል
15% ቅናሽ ከሚከፈለው ላይ
#3)50%-64% ለሚከፍል=25% ቅናሽ ከሚከፈለው ላይ
#4)20% ከፍሎ ቀሪውን በ36 ወር በቁርጥ ዋጋ!

✅3 መኝታ(117/135/142/145 ካሬ)
🔑117 ካሬ
➡️ ዋጋው=12.5 ሚሊየን
#1)100% ለሚከፍል 35% ቅናሽ=8.1 ሚሊየን ሙሉ ዋጋ
#2)30%-49% ለሚከፍል
15% ቅናሽ ከሚከፈለው ላይ
#3)50%-64% ለሚከፍል=25% ቅናሽ ከሚከፈለው ላይ
#4)20% ከፍሎ ቀሪውን በ36 ወር በቁርጥ ዋጋ!

✍ዋጋው ከ69,550 እስከ 115,000 ብር በካሬ እንደ አከፋፈሉና እንደ ወለሉ ልዩነት አለው።

👌ዋጋው በብር ቁርጥ(fixed) ሲሆን ምንም ጭማሪ የለውም።

📲09 82 15 16 64
Temer Properties
Temer Properties

23/06/2026

ቡልጋሪያ ሳይት

⚪️ከ ቄራ ወደ ሜክሲኮ የሚወስደው ዋና አስፋልት ከመብራቱ አለፍ ብሎ፤ ከአፍሪካ ህብረት ጀርባ

✅ የንግድ ሱቆች
📍 ከ20- 180 ካሬ በተለያዩ የካሬ አማራጮች

✅ የመኖሪያ ቤት በተለያዩ አማራጮች
📍ባለ 1 መኝታ ቤት
📍ባለ 2 መኝታ ቤት
📍ባለ 3 መኝታ ቤት በተለያየ የካሬ አማራጭ

✅ቅድመ ክፍያ 20% ብቻ

✅100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ ይደረጋል፡፡

⚫️ከ 7ኛ ፎቅ እስከ 13 ፎቅ የፍሎር አማራጭ አላቸው ፡፡
⚫️ከ ግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ የንግድ ሱቆች
6ኛ ፎቅ የጋራ መገልገያ
Temer Properties

☎️0982151664

Address

Bole
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Naty Temer Properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category