Asosa City KAC

Asosa City KAC ✝️ወንጌል ያሸንፋል 💟

✝️ዛሬ እለት ማለትም ስኞ ቀን 26/05/2018 ዓ/ም በአሶሳ ክርስቶስ አንድነት ቤተ-ክርስቲያን አጥቤያ እግዚአብሔር ፍቅድ ሆኖ በእህታችን  #በላይነሽ አደሱ እና በውንደማች  #አድማሱ ሞረ...
02/02/2026

✝️ዛሬ እለት ማለትም ስኞ ቀን 26/05/2018 ዓ/ም በአሶሳ ክርስቶስ አንድነት ቤተ-ክርስቲያን አጥቤያ እግዚአብሔር ፍቅድ ሆኖ በእህታችን #በላይነሽ አደሱ እና በውንደማች #አድማሱ ሞረካ እግዚአብሔር ረደቷዋችው የኳይር ዘማሪ ልብስ ለቤተክርስቲያን በማስፋታቸው ዛሬ ተመርቋል።✝️🙏❤

✝️ቀን:24/05/2018ዓ/ም የስባኪ ስም: አገልጋይ ሙለታ ጫላየስብከት ርዕሰ : ይቅርታ❤ጥቅስ: ሉቃስ 24:5-           ፍልሞ 1:1-
02/02/2026

✝️ቀን:24/05/2018ዓ/ም
የስባኪ ስም: አገልጋይ ሙለታ ጫላ
የስብከት ርዕሰ : ይቅርታ❤
ጥቅስ: ሉቃስ 24:5-
ፍልሞ 1:1-

✝️ቀን:- 24/05/2018 ዓ.ም ➦አሶሳ ክርስቶስ አንድነት አጥቢያ ➦ የዛሬ ፕሮግራም ስብከት ለማ ጅራታ ➦ ርዕስ:- ጌታ ሆይ ክብርህን አሳየኝ ፥ ጥቅስ :-ዘጸአት 33÷12-19 ፣ 2ኛ ...
02/02/2026

✝️ቀን:- 24/05/2018 ዓ.ም ➦አሶሳ ክርስቶስ አንድነት አጥቢያ ➦ የዛሬ ፕሮግራም ስብከት ለማ ጅራታ ➦ ርዕስ:- ጌታ ሆይ ክብርህን አሳየኝ ፥ ጥቅስ :-ዘጸአት 33÷12-19 ፣ 2ኛ ጢሞቴዎስ 3÷3-5 ፤

የከሰዓት ፕሮግራም እግዚአብሔር የወይን ግንዳችን ነው። በወንድም ታጌ በጋው ስበከዋል።✝️
25/01/2026

የከሰዓት ፕሮግራም እግዚአብሔር የወይን ግንዳችን ነው። በወንድም ታጌ በጋው ስበከዋል።✝️

✝️ቀን:18/05/2018ዓ/ምየመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ራዕይ 22:-12በቃል የሰበከ : ወንድም ማሞ ጋላታየስብከት ርዕስ: ኢየሱስ በክብር ይመጣል✝️
25/01/2026

✝️ቀን:18/05/2018ዓ/ም
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ
ራዕይ 22:-12
በቃል የሰበከ : ወንድም ማሞ ጋላታ
የስብከት ርዕስ: ኢየሱስ በክብር ይመጣል✝️

እሁድ ፕሮግራም በድንቅ  #ተጠናቀቀ፤
18/01/2026

እሁድ ፕሮግራም በድንቅ #ተጠናቀቀ፤

ድንቁ ኢየሱስ ድንቁ ያደረጋል።❤🙏
18/01/2026

ድንቁ ኢየሱስ ድንቁ ያደረጋል።❤🙏

ነገ የእግዚአብሔር እጅ ፍውስ ይቀጥላል። ✝️❤🙏
17/01/2026

ነገ የእግዚአብሔር እጅ ፍውስ ይቀጥላል። ✝️❤🙏

ዛሬ ቀዳሜ ታላቅ የእግዚአብሔር መንፍስ በስራ ላይ ነው።በቃል  #በፓስተር መንገረሳስው ልጅ በቤተ-ክርስቲያን እንዴት እንድሚመላልስ (6) ነጥቦች ስበከ:-እግ/ር በመፍራት፣ ዘመኑ በመዋጅት፣ ...
17/01/2026

ዛሬ ቀዳሜ ታላቅ የእግዚአብሔር መንፍስ በስራ ላይ ነው።
በቃል #በፓስተር መንገረሳ
ስው ልጅ በቤተ-ክርስቲያን እንዴት እንድሚመላልስ (6) ነጥቦች ስበከ:-እግ/ር በመፍራት፣ ዘመኑ በመዋጅት፣ እግዚአብሔር መስማት፣ የጌታ ፍቃድ ማስተዋል፣ የእግዚአብሔር ፍሬ መታይት አለበት፣ በልብ እግዚአብሔር ማመስግን፤
የእግዚአብሔር እየገለጠ ኑ እዩ🔥✝️

✝️ዛሬ አሶሳ ክርስቶስ አንድነት ኮንፍራንስ የእግዚአብሔር እጅ በስራ ላይ ነው።❤ነገም 2:30 ይቀጥላል። ✝️✝️❤🙏
16/01/2026

✝️ዛሬ አሶሳ ክርስቶስ አንድነት ኮንፍራንስ የእግዚአብሔር እጅ በስራ ላይ ነው።❤
ነገም 2:30 ይቀጥላል። ✝️✝️❤🙏

✝️ዛሬ ሐሙስ በምሽቱ 11:00 ፕሮግራም በፓስተር  #ቢን ብርስን በቃል አገልግሎት ስጠተዋል። እና ወረሽፖች ጭምር እያገለገሉ ይገኛል። ለእግዚአብሔር መለስ መስጠት በአምልኮ ነው። ሮሜ: 12...
15/01/2026

✝️ዛሬ ሐሙስ በምሽቱ 11:00 ፕሮግራም በፓስተር #ቢን ብርስን በቃል አገልግሎት ስጠተዋል። እና ወረሽፖች ጭምር እያገለገሉ ይገኛል። ለእግዚአብሔር መለስ መስጠት በአምልኮ ነው። ሮሜ: 12
በሙሉ ልብ እግዚአብሔር መውድድ።መዝ 31:1
ነገ ደግሞ 10:00 ፕሮግራሙ ይጅመራል።❤🙏

Address

Asosa Kac
Asosa

Telephone

+251945059561

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Asosa City KAC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category