Malala Coffee ማላላ ኮፊ

Directions

Malala Coffee ማላላ ኮፊ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Malala Coffee ማላላ ኮፊ, Property developer, Bonga.

   ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቱን እዬገለጽን ሁል ጊዜ ተወዳጅና ተመራጭ የሆነው   ሁለተኛውን የDSTV Sc...
28/06/2023



ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቱን እዬገለጽን ሁል ጊዜ ተወዳጅና ተመራጭ የሆነው ሁለተኛውን የDSTV Screen መግጠማችንና የwifi ፍጥነት ወደ 10MB ከፍ ማድረጋችንን እያበሰርን በዓሉንና የዕረፍት ቀኑን ከእኛ ጋር ያሳልፉ ዘንድ ስንጋብዝ ከፍ ያለ ልባዊ ኩራት ይሰማናል፡፡
ዒድ ሙባረክ!

አድራሻችን:- ከዲሪም ካፌ እና ቁሊቢ ምግብ መሐል በሚገኘው አድሱ ህንፃ በዝመንት ላይ እንገኛለን።

28/09/2022

“በአንድ አሳብ ተስማሙ፥ አንድ ፍቅር አንድም ልብ አንድም አሳብ ይሁንላችሁ፤”

ፊልጵስዩስ 2፥2

ፊልጵስዩስ 2

¹ በክርስቶስም አንዳች ምክር ቢሆን፥ የፍቅር መጽናናት ቢሆን፥ የመንፈስ ኅብረት ቢሆን፥ ምሕረትና ርኅራኄ ቢሆኑ፥ ደስታዬን ፈጽሙልኝ፤

² በአንድ አሳብ ተስማሙ፥ አንድ ፍቅር አንድም ልብ አንድም አሳብ ይሁንላችሁ፤

³ ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤

⁴ እያንዳንዱ ለራሱ የሚጠቅመውን አይመልከት፥ ለባልንጀራው ደግሞ እንጂ።

⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።

እንኳን ለብርሃነ መስቀል በዓል በሠላም አደረሳችሁ!!!የደንበኞችን ፍላጎት ለማርካት የሚተጋው ማላላ ቡናበዓላትንና ሰንበትን ጨምሮ በሳምንት 7 ቀን በዓመት 365 ቀናትን እንሰራለን እየሰራን ...
27/09/2022

እንኳን ለብርሃነ መስቀል በዓል በሠላም አደረሳችሁ!!!

የደንበኞችን ፍላጎት ለማርካት የሚተጋው ማላላ ቡና

በዓላትንና ሰንበትን ጨምሮ በሳምንት 7 ቀን በዓመት 365 ቀናትን እንሰራለን እየሰራን እንገኛለን።

በፈጣን ብሮድባንድ ኢንተርነት እና በዲ.ኤስ.ቲቪ እየተዝናናችሁ ቀኑን ከእኛ ጋር ያሳምሩ።

ሞተር አሽከርካሪዎች ፈጽሞ አይጨነቁ፤
ደህንነቱ የተጠበቀ የሞተር ፓርኪንግ አለን።

ለመቀጣጠር ለመመካከር ማላላ ይለያል ይመቻል!!

ማዬት ማመን ነው በእርግጠኝነት ከጠበቁት በላይ ያገኛሉ።

  1 cashier // Female // Accounting // level 4 and above1 Waiter // Female // ExperiencedCall us:- 09122015140909479935
15/09/2022


1 cashier // Female // Accounting // level 4 and above
1 Waiter // Female // Experienced

Call us:- 0912201514
0909479935

የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን ለ2015 ዓ.ም እንኳን አደረሳችሁ እያልንሰንበቱን ከእኛ ጋር እንድያሳልፉ በክብር እንጋብዛለን።፨ ብራንድ የሆነ ጀበና ቡና፨ ረንጀር ማኪያቶትኩስ ነገር እንደምርጫው ...
10/09/2022

የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን ለ2015 ዓ.ም እንኳን አደረሳችሁ እያልን
ሰንበቱን ከእኛ ጋር እንድያሳልፉ በክብር እንጋብዛለን።

፨ ብራንድ የሆነ ጀበና ቡና
፨ ረንጀር ማኪያቶ

ትኩስ ነገር እንደምርጫው እንደፍላጎቶ ያገኛሉ!!

በፈጣን ኢንተርነት እና በዲ.ኤስ.ቲቪ ይዝናኑ!!

ማላላ ኮፊ ግሩም ጣዕም!!!

አድራሻ:- ከዲሪም ካፌ እና ቁሊቢ ምግብ ቤት መሐል በሚገኘው እስራኤል ህንፃ ስር እንገኛለን!!!

24/08/2022

Address

Bonga

Opening Hours

Monday 07:00 - 20:00
Tuesday 07:00 - 20:00
Wednesday 07:00 - 20:00
Thursday 07:00 - 20:00
Friday 07:00 - 20:00
Saturday 07:00 - 20:00
Sunday 07:00 - 20:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Malala Coffee ማላላ ኮፊ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share