ነፃ ገበያ - ከዉቢቷ ባሕር ዳር/Free Market From Bahir Dar

Call Directions Contact the business

ነፃ ገበያ - ከዉቢቷ ባሕር ዳር/Free Market From Bahir Dar selling axion

የሚሸጥ ቤት ባሕር ዳርየቤቱ መገኛ ዲያስፖራ የቦታው ስፋት 150 ካሬሰሜን ሳይትና ቆንጆ የጣና view ያለውበሊዝ የተወሰደG+3+half terrace የተወሰነ ፊኒሽንግ የሚቀረውየመሸጫ ዋጋ 1...
17/02/2026

የሚሸጥ ቤት ባሕር ዳር

የቤቱ መገኛ ዲያስፖራ
የቦታው ስፋት 150 ካሬ
ሰሜን ሳይትና ቆንጆ የጣና view ያለው
በሊዝ የተወሰደ
G+3+half terrace
የተወሰነ ፊኒሽንግ የሚቀረው
የመሸጫ ዋጋ 16ሚ ካሽ/17ሚ በባንክ

ለበለጠ መረጃ 09755765557/0509502474/ ላይ መልዕክት ይላኩ!

የሚሸጥ ጅምር መኖሪያ ቤትዲያስፖራ ሳይት👉 150 ካሬ ሁለት  ስላቭ የተሰራ 👉በር መስኮት የተገጠመ 👉የልስን ስራ የተጠናቀቀ 👉 የኤሌክትሪክ እና ሳኒቴሽን ስራወች ያለቁ👉 ግሪን ኤሪያ የያዘ👉...
17/02/2026

የሚሸጥ ጅምር መኖሪያ ቤት

ዲያስፖራ ሳይት

👉 150 ካሬ ሁለት ስላቭ የተሰራ
👉በር መስኮት የተገጠመ
👉የልስን ስራ የተጠናቀቀ
👉 የኤሌክትሪክ እና ሳኒቴሽን ስራወች ያለቁ
👉 ግሪን ኤሪያ የያዘ
👉 ማእዘንና ሰሜን ሳይት የያዘ
👉 ለ G+4 ታሳቢ ሆኖ የተሰራ
👉 ለታክሲ 100 ሜትር

መሸጫ ዋጋ= 11,500,000 ከድርድር ጋር

ለበለጠ መረጃ :-0975576557 / 0509502474/ ላይ መልእክት ይላኩ

" ስለመረጡን እናመሠግናለን "

ባህር ዳር የሚሸጡ አዋጭ አክሲዮኖች 1ኛ፡ ዋዜማ ና ፕላኔት አክሲዮን ማህበር (ኮክ ትሬዲንግ) ሁለት ቦታ ያለው! የመጀመሪያ ቦታ አባይ ማዶ ዲያስፖራ አስፓልት ፊት ለፊት  ስፋት 5000ካ.ሜ...
13/11/2023

ባህር ዳር የሚሸጡ አዋጭ አክሲዮኖች
1ኛ፡ ዋዜማ ና ፕላኔት አክሲዮን ማህበር (ኮክ ትሬዲንግ) ሁለት ቦታ ያለው!
የመጀመሪያ ቦታ አባይ ማዶ ዲያስፖራ አስፓልት ፊት ለፊት
ስፋት 5000ካ.ሜ
መሰረቱ የወጣ
ሁለተኛው ቦታ፥ በአለእግዚአብሔር አካባቢ
የቦታው ስፋት ፥ 4600ካ.ሜ
ጠቅላላ የእጣ ብዛት = 700
ቁጠባ =190000 አንድ መቶ ዘጠና ሺ ብር
የመሸጫ ዋጋ= 330,000 (ሶስት መቶ ሰላሳ ሶስት ሺ ብር) ድርድር የሌለው።
2ኛ፡ ሪልዞን አክሲዮን ማህበር
የቦታው መገኛ ፥ ባህር ዳር ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አቢሲኒያ ባንክ ጀርባ
የቦታ ስፋት= 232 ካ.ሜ ላይ G+6 ፊኒሺንግ የቀረው ህንፃ ያለው እና 1000ካ.ሜ ማስፋፊያ ቦታ ያለው።
የእጣ ብዛት= 200
ቁጠባ = 205,000 (ሁለት መቶ አምስት ሺ ብር)
የመሸጫ ዋጋ= 750,000 (ሰባት መቶ ሃምሳ ሺ ብር) ድርድር የሌለው
ስልክ፦ ለበለጠ መረጃ 0923045238 ይደዉሉ

ለመሰረተ ልማት ቅርብ የሆነ 100 ካሬ  ቦታ ዱዱ ሳይት ባህር ዳር ገዥ ካለ ....0923045238
22/06/2023

ለመሰረተ ልማት ቅርብ የሆነ 100 ካሬ ቦታ ዱዱ ሳይት ባህር ዳር ገዥ ካለ ....0923045238

የሚሸጥ እጅግ በጣም አዋጭ አክሲዮን! አክሲዮኑ የሚገኝበት ቦታ አባይ ማዶ ፦ አባይና ጓደኞቹ ሽርክና ማህበር፦  የአባላት ብዛት 84 ሰው፦ በካሬ 3000 ሊዝ የተገዛ፥ 3000 ካሬ ቦታ፦ ግን...
06/06/2023

የሚሸጥ እጅግ በጣም አዋጭ አክሲዮን!
አክሲዮኑ የሚገኝበት ቦታ አባይ ማዶ ፦
አባይና ጓደኞቹ ሽርክና ማህበር፦
የአባላት ብዛት 84 ሰው፦
በካሬ 3000 ሊዝ የተገዛ፥ 3000 ካሬ ቦታ፦ ግንባታዉ G+1 slave የተጀመረ፥
የተዋጣ 400,000 (አራት መቶ ሺ) ፥
መሸጫ 1.3ሚ። ይደውሉ 0923045238...loading.....

ላጭር ጊዜ የሚቆይ ቅናሽ የሪል እስቴት እና ንግድ አክስዮን ሽያጪከጉዛራ ሪልስቴት አ/ማ  38 ሄክታር ቦታ ከገበሬዎች የተረከበ  ዲዛይኑ የተሰራ  ለእያንዳንዱ አባል እስከ 500 ካሬ ቦታ የ...
02/08/2022

ላጭር ጊዜ የሚቆይ ቅናሽ የሪል እስቴት እና ንግድ አክስዮን ሽያጪ
ከጉዛራ ሪልስቴት አ/ማ
38 ሄክታር ቦታ ከገበሬዎች የተረከበ
ዲዛይኑ የተሰራ
ለእያንዳንዱ አባል እስከ 500 ካሬ ቦታ የሚደርስ
የተቆጠበ ብር 163,000
የመሸጫ ዋጋ 300,000 ብር
ለበለጠ መረጃ በ 0923045238 ይደውሉ!!! ይፍጠኑ ና ምርጥ የአክሲዮን ባለቤት ይሁኑ!!!

ላጭር ጊዜ የሚቆይ ቅናሽ የሪል እስቴት እና ንግድ አክስዮን ሽያጪከሐሴት ሪልስቴት አ/ማ  119 አባላት ያሉት፤ 144 እጣ ያለው እና 2300 ካሬ ቦታ በሊዝ 26,000 ብር ያሸነፈ  ቦታ አ...
01/08/2022

ላጭር ጊዜ የሚቆይ ቅናሽ የሪል እስቴት እና ንግድ አክስዮን ሽያጪ
ከሐሴት ሪልስቴት አ/ማ
119 አባላት ያሉት፤ 144 እጣ ያለው እና 2300 ካሬ ቦታ በሊዝ 26,000 ብር ያሸነፈ
ቦታ አየር መንገድ መስመር የሚገኝ
ዲዛይኑ ተጠናቆ 2015 ግንባታዉ የሚጀምር
ከመስከረም 2015 ዓ.ም ጀምሮ 3000 ብር ወርሃዊ መዋጮ መክፈል የሚችል
የእጣ መሸጫ ዋጋ 160,000 ብር
3000 ብር የስም ማዞሪያ ለማህበሩ መክፈል የሚችል እና ስሙ ወዲያውኑ የሚዞርለት
ለበለጠ መረጃ በ0923045238 ይደውሉ!!! ይፍጠኑ ና ምርጥ የአክሲዮን ባለቤት ይሁኑ!!!

ባሕር ዳርየሚሸጥ ኮንዶሚኒየም ቤት ባለ ሁለት (2) ምኝታ ቤት ቀበሌ 14 መስጊድ አካባቢ ዋጋ 2.35ሚ…ድርድር የሌለዉ ይፍጠኑ ና ባለቤት ይሁኑ …0923045238 ይደዉሉ በፍጥነትና ...
29/07/2022

ባሕር ዳር
የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም ቤት
 ባለ ሁለት (2) ምኝታ ቤት
 ቀበሌ 14 መስጊድ አካባቢ
 ዋጋ 2.35ሚ…ድርድር የሌለዉ
 ይፍጠኑ ና ባለቤት ይሁኑ …0923045238 ይደዉሉ በፍጥነትና በታማኝነት ይስተናገዳሉ፡፡

በጣም ቅናሽ የአክሲዮን ሽያጭ ከዉቢቷ ባሕር ዳር  1ኛ አክርማ ሪል እስቴት እና ንግድ አ/ ማህበር❤️ የእጣ ብዛት: 600❤️የቦታ ስፋት: 5900 ካ.ሜጠቅላላ የተዋጣው ብር፡ 47ሺ ብርአሁን...
23/02/2022

በጣም ቅናሽ የአክሲዮን ሽያጭ ከዉቢቷ ባሕር ዳር
1ኛ አክርማ ሪል እስቴት እና ንግድ አ/ ማህበር
❤️ የእጣ ብዛት: 600
❤️የቦታ ስፋት: 5900 ካ.ሜ
ጠቅላላ የተዋጣው ብር፡ 47ሺ ብር
አሁን የሚሸጥበት ዋጋ፡ 57ሺ ብር
መገኛ ቦታ፡ ባህር ዳር አባይ ማዶ ዲያስፖራ በኮብሉ ኪዳነ ምህረት አካባቢ ጃይካዉ ፊትለፊት 30 ሜትር መንገድ የያዘ ሆኖ በ4ቱም አቅጣጫ መንገድ ያለዉ።
❤️ ዘመናዊ ደረጃዉን የጠበቀ የጣና ቪዉ ያለዉ የመኖሪያ አፓርታማ የሚሰራበት ::ለበለጠ መረጃ ቀጥታ ለሻጭ በ0923045238 ይደውሉ!!! ይፍጠኑ ና ምርጥ የአክሲዮን ባለቤት ይሁኑ!!!

2ኛ ከዘዉግ ሪል እስቴት እና ንግድ አ/ማህበር
450 እጣ ያለው እና 4720 ካሬ ቦታ በሊዝ 50,000 ብር ያሸነፈ
መገኛ ቦታ:- ልደታ
ለአንድ እጣ የተዋጣ 55ሺ ብር
የመሸጫ ዋጋ 65ሺ ብር
3000 ብር የስም ማዞሪያ ለማህበሩ መክፈል የሚችል እና ስሙ ወዲያው የሚዞርለት
ለበለጠ መረጃ ቀጥታ ለሻጭ በ0923045238 ይደውሉ!!! ይፍጠኑ ና ምርጥ የአክሲዮን ባለቤት ይሁኑ!!!

Address

Debra Markos

Telephone

+251923045238

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ነፃ ገበያ - ከዉቢቷ ባሕር ዳር/Free Market From Bahir Dar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ነፃ ገበያ - ከዉቢቷ ባሕር ዳር/Free Market From Bahir Dar:

Shortcuts

Share

Category