Zewdu General Broker

Zewdu General Broker Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Zewdu General Broker, Real Estate, Kombolcha wolo, Dessie.

ለውድ ቤት ፈላጊዎች በሙሉ ይህንን ቤት ለባንክ 7,5ሚሊዮን ብር በካሽ 7,2ሚሊዮን ብች አስቸኳይ +251961905060/+251913557170
27/11/2025

ለውድ ቤት ፈላጊዎች በሙሉ ይህንን ቤት ለባንክ 7,5ሚሊዮን ብር በካሽ 7,2ሚሊዮን ብች አስቸኳይ +251961905060/+251913557170

19/10/2025
እያንዳንዱ  ቤቶች ከምቹ የመኪና ማቆሚያ ጋር ለራሴ ተብለው የተሠሩ ናቸው ኮምቦልቻ ወሎ ላይ ሀሎ ብቻ ነው። ዋጋውን እንደት ካሉ ዋጋው ከ7.4 ሚሊዮን እስከ 36ሚሊዮን ብር ለበለጠ በ+251...
16/10/2025

እያንዳንዱ ቤቶች ከምቹ የመኪና ማቆሚያ ጋር ለራሴ ተብለው የተሠሩ ናቸው ኮምቦልቻ ወሎ ላይ ሀሎ ብቻ ነው። ዋጋውን እንደት ካሉ ዋጋው ከ7.4 ሚሊዮን እስከ 36ሚሊዮን ብር ለበለጠ በ+251913557170/+251961905060 ይደውሉ

እንኳን  ለ2018 ዓ.ም በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ እያለ እነሆ አሞር ካፌ በፈለጉት የኬክ አይነቶች ለየት ባለ ዝግጅት እየጠበቃችሁ አቤት መስተንግዶ የጭማቂ አይነቶች መዘርዘር እሁሁሁ ኑኑኑ...
11/09/2025

እንኳን ለ2018 ዓ.ም በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ እያለ እነሆ አሞር ካፌ በፈለጉት የኬክ አይነቶች ለየት ባለ ዝግጅት እየጠበቃችሁ አቤት መስተንግዶ የጭማቂ አይነቶች መዘርዘር እሁሁሁ ኑኑኑ ኮምቦልቻ ቴሌኮም ፊት ለፊት!!

22/08/2025

ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች እንኳን ደስ አላችሁ !! ድርጅታችንን ሌላ አዳድስ ሽያጭ ይዞ መጣለዎ የማያመልጥ እድል አያምልጠዎ
ድርጅታችን ዋርካ ሪል እስቴት ኃ;የተ/የግ/ማህበር/ባለቤት ሀቢበ ታደሰ/ በከተማችን ኮ/ቻ ሪ/ፖ/ከ/አስ/ር ከዚህ በፊት የተለያዩ የገበያማዕከላትን ፣መኖሪያ አፓርታማዎችን ገንብቶ በማጠናቀቅ ለብዙዎች የመኖሪያቤት እና የሱቅ ባለቤት ያደረገ፣ለበርካታ እህት ወንድሞች የስራ እድል የፈጠረ፣በታማኝነት የሚሰራ ደርጅት ሲሆን ለማሳያ ያህል ከዚህ በፊት ከተሰሩ እና እየተሰሩ ያሉ ስራዎች
 አዋሸ የገበያ ማእከል ተጠናቆ ስራ የጀመረ G+2
 ወጋገን የገበያ ማዕከል ተጠናቆ ስራ በመጀመር ላይ ያለ G+3
 ኮስፒ የገበያ ማዕከል ስራ የጀመረ G+4
 ሀረጎ የገበያ ማዕከል ስራ የጀመረ G+6
 ኮ/ቻ የገበያ ማዕከል በግንባታ ላይ ያለ G+6
 ዋርካ የመኖሪያ ቤት ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ ያለ G+5

በስራ ላይ ያለ ደርጅት ሲሆን
አሁን ደገሞ በከተማችን መሀል ከተማ ሺሻበር ከልዑል መኮነን ሆቴል ወደ አዲሱ ኤርፖርት መንገድ 200ሜ ገባ ብሎ ዋናው 40ሜ አስፓልት ላይ ባለን 2172 ካ.ሜ ቦታ ግቢ ውስጥ በምንገነባው የመኖሪያ አፓርታማ ላይ በማይታመን ዋጋ በምቹ አከፋፈል እና በኢስላሚክ ባንክ ብደር የተመቻቸለት ፣ዘመናዊ ሊፍት፣እስታንድ ባይ ጀኔነተር፣የጉድጓድ ውሀ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ የተመቻቸለት ቢፈልጉ አሚኖሩበት ቢፈልጉ ዳጎስ ያለ ትርፍ የሚያገኙበት ቤት አነሆ ይለዎታል፡፡
የቤት አማራጮች እና የአከፋፈል ሁኔታ
1. ኢስቲዲዮ
 የቤት ስፋት 35ካ.ሜ
 ጠ/ዋጋ 1,130,000
 60% 678,000 በግል የሚከፈል
 40% 452,000 በባንክ የሚከፈል
 የአከፋፈል ሁኔታ እና ጊዜ
 እስከ ግንቦት 25ቀን 2017 300,000
 በዬ ወሩ እስክ ነሀሴ 30 2018 ዓ/ም ድረስ ብቻ ወርሃዊ መዋጮ 10,000/14 ወራት/
 ልዩ መዋጮ 1,ነሀሴ 30 2017 ዓ/ም ድረስ 60,0000
 ልዩ መዋጮ 2,ህዳር 30 2018ዓ/ም ድረስ 60,000
 ልዩ መዋጮ 3,የካቲት 30 2018ዓ/ም ድረስ 60,000
 ልዩ መዋጮ 4,ግንቦት 30 2018 ዓ/ም ድረስ 60,000
2. ባለ አንድ መኝታ
 የቤት ስፋት 75ካ.ሜ
 ጠ/ዋጋ 2,383,333
 60% 1,430,000 በግል የሚከፈል
 40% 953,333 በባንክ የሚከፈል

 የአከፋፈል ሁኔታ እና ጊዜ
 እስከ ግንቦት 25ቀን 2017 550,000
 በዬ ወሩ እስክ ነሀሴ 30 2018 ዓ/ም ድረስ ብቻ ወርሃዊ መዋጮ 20,000/14 ወራት/
 ልዩ መዋጮ 1,ነሀሴ 30 2017 ዓ/ም ድረስ 150,000
 ልዩ መዋጮ 2,ህዳር 30 2018ዓ/ም ድረስ 150,000
 ልዩ መዋጮ 3,የካቲት 30 2018ዓ/ም ድረስ 150,000
 ልዩ መዋጮ 4,ግንቦት 30 2018 ዓ/ም ድረስ 150,000
3. ባለ ሁለት መኝታ

 የቤት ስፋት 100ካ.ሜ
 ጠ/ዋጋ 3,200,000
 60% 1,900,000 በግል የሚከፈል
 40% 1,280,000በባንክ የሚከፈል

 የአከፋፈል ሁኔታ እና ጊዜ
 እስከ ግንቦት 25ቀን 2017 800,000
 በዬ ወሩ እስክ ነሀሴ 30 2018 ዓ/ም ድረስ ብቻ ወርሃዊ መዋጮ 30,000/14 ወራት/
 ልዩ መዋጮ 1,ነሀሴ 30 2017 ዓ/ም ድረስ 170,000
 ልዩ መዋጮ 2,ህዳር 30 2018ዓ/ም ድረስ 170,000
 ልዩ መዋጮ 3,የካቲት 30 2018ዓ/ም ድረስ 170,000
 ልዩ መዋ

በሚገርም ሁኔታ ግንባታቸው በመጠናቀቅ ያለው ውስን ቤቶች ናቸው የቀሩት
22/08/2025

በሚገርም ሁኔታ ግንባታቸው በመጠናቀቅ ያለው ውስን ቤቶች ናቸው የቀሩት

19/05/2025

ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች እንኳን ደስ አላችሁ !! ድርጅታችንን ሌላ አዳድስ ሽያጭ ይዞ መጣለዎ የማያመልጥ እድል አያምልጠዎ
ድርጅታችን ዋርካ ሪል እስቴት ኃ;የተ/የግ/ማህበር/ባለቤት ሀቢበ ታደሰ/ በከተማችን ኮ/ቻ ሪ/ፖ/ከ/አስ/ር ከዚህ በፊት የተለያዩ የገበያማዕከላትን ፣መኖሪያ አፓርታማዎችን ገንብቶ በማጠናቀቅ ለብዙዎች የመኖሪያቤት እና የሱቅ ባለቤት ያደረገ፣ለበርካታ እህት ወንድሞች የስራ እድል የፈጠረ፣በታማኝነት የሚሰራ ደርጅት ሲሆን ለማሳያ ያህል ከዚህ በፊት ከተሰሩ እና እየተሰሩ ያሉ ስራዎች
 አዋሸ የገበያ ማእከል ተጠናቆ ስራ የጀመረ G+2
 ወጋገን የገበያ ማዕከል ተጠናቆ ስራ በመጀመር ላይ ያለ G+3
 ኮስፒ የገበያ ማዕከል ስራ የጀመረ G+4
 ሀረጎ የገበያ ማዕከል ስራ የጀመረ G+6
 ኮ/ቻ የገበያ ማዕከል በግንባታ ላይ ያለ G+6
 ዋርካ የመኖሪያ ቤት ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ ያለ G+5

በስራ ላይ ያለ ደርጅት ሲሆን
አሁን ደገሞ በከተማችን መሀል ከተማ ሺሻበር ከልዑል መኮነን ሆቴል ወደ አዲሱ ኤርፖርት መንገድ 200ሜ ገባ ብሎ ዋናው 40ሜ አስፓልት ላይ ባለን 2172 ካ.ሜ ቦታ ግቢ ውስጥ በምንገነባው የመኖሪያ አፓርታማ ላይ በማይታመን ዋጋ በምቹ አከፋፈል እና በኢስላሚክ ባንክ ብደር የተመቻቸለት ፣ዘመናዊ ሊፍት፣እስታንድ ባይ ጀኔነተር፣የጉድጓድ ውሀ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ የተመቻቸለት ቢፈልጉ አሚኖሩበት ቢፈልጉ ዳጎስ ያለ ትርፍ የሚያገኙበት ቤት አነሆ ይለዎታል፡፡
የቤት አማራጮች እና የአከፋፈል ሁኔታ
1. ኢስቲዲዮ
 የቤት ስፋት 35ካ.ሜ
 ጠ/ዋጋ 1,130,000
 60% 678,000 በግል የሚከፈል
 40% 452,000 በባንክ የሚከፈል
 የአከፋፈል ሁኔታ እና ጊዜ
 እስከ ግንቦት 25ቀን 2017 300,000
 በዬ ወሩ እስክ ነሀሴ 30 2018 ዓ/ም ድረስ ብቻ ወርሃዊ መዋጮ 10,000/14 ወራት/
 ልዩ መዋጮ 1,ነሀሴ 30 2017 ዓ/ም ድረስ 60,0000
 ልዩ መዋጮ 2,ህዳር 30 2018ዓ/ም ድረስ 60,000
 ልዩ መዋጮ 3,የካቲት 30 2018ዓ/ም ድረስ 60,000
 ልዩ መዋጮ 4,ግንቦት 30 2018 ዓ/ም ድረስ 60,000
2. ባለ አንድ መኝታ
 የቤት ስፋት 75ካ.ሜ
 ጠ/ዋጋ 2,383,333
 60% 1,430,000 በግል የሚከፈል
 40% 953,333 በባንክ የሚከፈል

 የአከፋፈል ሁኔታ እና ጊዜ
 እስከ ግንቦት 25ቀን 2017 550,000
 በዬ ወሩ እስክ ነሀሴ 30 2018 ዓ/ም ድረስ ብቻ ወርሃዊ መዋጮ 20,000/14 ወራት/
 ልዩ መዋጮ 1,ነሀሴ 30 2017 ዓ/ም ድረስ 150,000
 ልዩ መዋጮ 2,ህዳር 30 2018ዓ/ም ድረስ 150,000
 ልዩ መዋጮ 3,የካቲት 30 2018ዓ/ም ድረስ 150,000
 ልዩ መዋጮ 4,ግንቦት 30 2018 ዓ/ም ድረስ 150,000
3. ባለ ሁለት መኝታ

 የቤት ስፋት 100ካ.ሜ
 ጠ/ዋጋ 3,200,000
 60% 1,900,000 በግል የሚከፈል
 40% 1,280,000በባንክ የሚከፈል

 የአከፋፈል ሁኔታ እና ጊዜ
 እስከ ግንቦት 25ቀን 2017 800,000
 በዬ ወሩ እስክ ነሀሴ 30 2018 ዓ/ም ድረስ ብቻ ወርሃዊ መዋጮ 30,000/14 ወራት/
 ልዩ መዋጮ 1,ነሀሴ 30 2017 ዓ/ም ድረስ 170,000
 ልዩ መዋጮ 2,ህዳር 30 2018ዓ/ም ድረስ 170,000
 ልዩ መዋጮ 3,የካቲት 30 2018ዓ/ም ድረስ 170,000
 ልዩ መዋጮ 4,ግንቦት 30 2018 ዓ/ም ድረስ 170,000
ያስተውሉ ቤተዎን በአንድ ዓመት ከ6 ወር ብቻ ሰርተን እናስረክበዎታለን ፡፡
ያለን ቦታ በጣም ውስን ሰለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ ፡፡251913557170/+251962626242/+251955555565 መደወል ብቻ ሳይዘገዩ

በዓለም ላይ እጅግ በጣም ውድ የሆነው ቤት ዋጋው የኢትዮጵያን የአራት አመት የውጭ ንግድ ይሆናልበስዊዘርላንድ የምትገኝ አንዲት ትንሽ ቤት ዋጋ 12.2 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ ሪከርድ አስመዝግ...
29/04/2025

በዓለም ላይ እጅግ በጣም ውድ የሆነው ቤት ዋጋው የኢትዮጵያን የአራት አመት የውጭ ንግድ ይሆናል

በስዊዘርላንድ የምትገኝ አንዲት ትንሽ ቤት ዋጋ 12.2 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ ሪከርድ አስመዝግባለች። ዋጋው እንዲህ የሆነው ቤቷ በግንባታዋ ወቅት 200 ቶን የሚጠጉ የከበሩ ማዕድናት ጥቅም ላይ ስላዋለች ነው።

የቤቱን ውስጣዊ ክፍል በተመለከተ የዳይኖሰር አጥንቶችና የሜትሮራይት ድንጋዮች ጥቅም ላይ ውለዋል።


31/03/2025

ትክክለኛ ወይንም አስተማማኝ መረጃ ያለው ሰው ለስራው ሁሌም አወንታዊ ነው። (evidence too must )

ለመላው የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ በኢትዮጵያም ላላችሁ ከአገር ውጪም ላላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ረመዳን የሠላም የጤና የፍቅር  ይሁን ። ረመዳን ሙባረክ !...
01/03/2025

ለመላው የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ በኢትዮጵያም ላላችሁ ከአገር ውጪም ላላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ረመዳን የሠላም የጤና የፍቅር ይሁን ። ረመዳን ሙባረክ !!

98ካሬ ኮምቦልቻ ላይ አጠቃላይ ቤቱ ያረፈበት በ4.3ሚሊዮን ብር ድርድር አለው ከG+0 እስከ G+4 $ G+5 ልዩ የሽያጭ ቤቶች አሉ ግንባታውም 88.9% አልፏል ኑ ኑ ውስን ቤቶች ናቸዉ እያ...
11/02/2025

98ካሬ ኮምቦልቻ ላይ አጠቃላይ ቤቱ ያረፈበት በ4.3ሚሊዮን ብር ድርድር አለው ከG+0 እስከ G+4 $ G+5 ልዩ የሽያጭ ቤቶች አሉ ግንባታውም 88.9% አልፏል ኑ ኑ ውስን ቤቶች ናቸዉ እያሉ ።

Address

Kombolcha Wolo
Dessie

Telephone

+251921038686

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zewdu General Broker posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zewdu General Broker:

Share

Category