HAMNA Real estate development በ ደሴ

HAMNA Real estate development በ ደሴ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from HAMNA Real estate development በ ደሴ, Property developer, Dessie.

Improvement of realty property as part of a real estate investment strategy is generally considered to be a sub-specialty of real estate investing called real estate development.

28/06/2022
24/09/2021
ሰላም ቤተሰቦቻችን ደርጅታችን በቅርቡ ደሴ ከተማ ለሚገነባው ደረጃዉን የጠበቀ luxury apartment የአፈር ምርመራ በማሰራት ላይ
03/08/2021

ሰላም ቤተሰቦቻችን
ደርጅታችን በቅርቡ ደሴ ከተማ ለሚገነባው ደረጃዉን የጠበቀ luxury apartment የአፈር ምርመራ በማሰራት ላይ

project 3D pictures
29/07/2021

project 3D pictures

ግንባታው ያለበት ደረጃ
29/07/2021

ግንባታው ያለበት ደረጃ

ሰላም ቤተሰቦቻችን ድርጅታችን በጋራ የሚያሰገነባቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶችን መረጃዎች ለናንተ እናደርሳለን 2.G+10 mixed apartment ሰለ ፕሮጀክቱ ጥቅል መረጃዎች 1. የቦታው ስፋት...
29/07/2021

ሰላም ቤተሰቦቻችን

ድርጅታችን በጋራ የሚያሰገነባቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶችን መረጃዎች ለናንተ እናደርሳለን
2.G+10 mixed apartment
ሰለ ፕሮጀክቱ ጥቅል መረጃዎች

1. የቦታው ስፋት= 500 ካ.ሜ
2. ፕሮጀክቱ የሚወስደው ጠቅላላ ግምት =57,665,451.18
3. በአንድ ወለል ላይ ያሉት የቤት ባለቤቶች ብዛት =4
4. ለአንድ ሰው የሚደርሰው = ባለ ሁለት መኝታ 85 ካ.ሜ
5. የአባላት ብዛት =36
6. በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው
7. የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ያለው
8. ግንባታው የሚከናወንበት አካባቢ መሰረተ ልማት( ውሃ ፣መብራት፣ ሰልክ፣ ኤንተርኔት)የተሟላለት
9. በአካባቢው ያሉ ልማቶች = የመንግስት የጋራ ቤቶች ልመት (ኮንዶሚኒየም) እና የግለሰቦች ህንጻ ግንባታዎች ፣ እንዲሁም ትምህርት ቤት( ወሎ ዩኒቨርሲቲ )እና እምነት ቦታ በቅርብ ርቀት አለው
10. ግንባታው የደረሰበት ደረጃ የመሬት ቁፋሮ ማስተካከል ስራ
11. ግንባታው የሚያልቅበት ጊዜ = 5 አመት
12. የአክሲዮን ሽያጭ ሁኔታ ሙሉ ለ ሙሉ ተሽጦ ያለቀ

29/07/2021

ሰላም ቤተሰቦቻችን

ድርጅታችን በጋራ የሚያሰገነባቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶችን መረጃዎች ለናንተ እናደርሳለን
2.G+10 mixed apartment
ሰለ ፕሮጀክቱ ጥቅል መረጃዎች

1. የቦታው ስፋት= 500 ካ.ሜ
2. ፕሮጀክቱ የሚወስደው ጠቅላላ ግምት =57,665,451.18
3. በአንድ ወለል ላይ ያሉት የቤት ባለቤቶች ብዛት =4
4. ለአንድ ሰው የሚደርሰው = ባለ ሁለት መኝታ 85 ካ.ሜ
5. የአባላት ብዛት =36
6. በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው
7. የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ያለው
8. ግንባታው የሚከናወንበት አካባቢ መሰረተ ልማት( ውሃ ፣መብራት፣ ሰልክ፣ ኤንተርኔት)የተሟላለት
9. በአካባቢው ያሉ ልማቶች = የመንግስት የጋራ ቤቶች ልመት (ኮንዶሚኒየም) እና የግለሰቦች ህንጻ ግንባታዎች ፣ እንዲሁም ትምህርት ቤት( ወሎ ዩኒቨርሲቲ )እና እምነት ቦታ በቅርብ ርቀት አለው
10. ግንባታው የደረሰበት ደረጃ የመሬት ቁፋሮ ማስተካከል ስራ
11. ግንባታው የሚያልቅበት ጊዜ = 5 አመት
12. የአክሲዮን ሽያጭ ሁኔታ ሙሉ ለ ሙሉ ተሽጦ ያለቀ

29/07/2021
27/07/2021

ሰላም ቤተሰቦቻችን

ድርጅታችን በጋራ የሚያሰገነባቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶችን መረጃዎች ለናንተ እናደርሳለን
1.G+3 apartment
ሰለ ፕሮጀክቱ ጥቅል መረጃዎች

1. የቦታው ስፋት= 350 ካ.ሜ
2. ፕሮጀክቱ የሚወስደው ጠቅላላ ግምት =8.4 ሚሊዮን
3. በአንድ ወለል ላይ ያሉት የቤት ባለቤቶች ብዛት =3
4. ለአንድ ሰው የሚደርሰው = ባለ ሁለት መኝታ 80 ካ.ሜ
5. የአባላት ብዛት =12
6. በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው
7. የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ያለው
8. ግንባታው የሚከናወንበት አካባቢ መሰረተ ልማት( ውሃ ፣መብራት፣ ሰልክ፣ ኤንተርኔት)የተሟላለት
9. በአካባቢው ያሉ ልማቶች = የመንግስት እና የግለሰቦች ህንጻ ግንባታዎች ፣ የመነሃሪያ ግንባታ እንዲሁም ትምህርት ቤት እና እምነት ቦታ በቅርብ ርቀት አለው
10. ግንባታው የደረሰበት ደረጃ የመሬት ወለል (ግራውንድ ፍሎር )
11. ግንባታው የሚያልቅበት ጊዜ =ሚያዚያ 2014
12. የአክሲዮን ሽያጭ ሁኔታ 2 ሰው የቀረው

16/07/2021

የሀምና ሪል እስቴት የአፓርትመንት ግንባታ ማህበር አባል የሆኑ የጋራ ገንቢወች በሚከፍሉት ቅድሚያ ክፍያ የሚያገኟቸው አገልግሎቶች
1)ግንባታው የሚያርፍበት ቦታ በማህበሩ አባላት ስም ተመዝግቦ በካርታ ሰለሚሰጥ የጋራ ቦታ ባለቤት ይሆናሉ::
2) በደሴ ከተማ አንቱታንና ሰፊ ተቀባይነትን ባተረፈው እጅግ የካበተ ልምድ ባለውና የሀምና ሪል እስቴት እህት ኩባንያ በሆነው ሊድ ኤንድ ባላንስ አማካሪ ድርጅት የሚሰሩት እፁብ ድነቅ እና እጅግ ዘመናዊ የህንፃ ዲዛይኖች በሚመለከተው አካል ፀድቀውና የግንባታ ፈቃድ ተሠጥቷቸው በማህበሩ አባላት ስም የሚመዘገቡ ይሆናል።
3)ሀምና ሪል እስቴት በተለያዩ ቦታወች የሚያከናውናቸው የጋራ መኖሪያ ህንፃወች እያንዳንዳቸው በሚመለከተው አካል ተመዝግበው ፈቃድ የወጣላቸው እነዲሁም ህጋዊ መተዳደሪያ ደንብ ያላቸው ሲሆኑ ይህንኑ መሰረት በማድረግ እያንዳንዱ አባል ህጋዊ እውቅና ያለው የአባልነት ማረጋገጫ ይሰጠዋል።
4) ከላይ የተጠቀሱትን ስራወች ለማከናወን የሚያገዙ ተግባራት በሙሉ በሀምና ሪል እሰቴት በኩል የሚሸፈኑ ይሆናሉ።

ሀምና ሪል እስቴት ማልማት ኃ.የተ.የግ. የተቋቋመው እ.ኤ.አ. በ 2020 ሲሆን የታላቁ ሊድ ኤንድ ባላንስ አማካሪ ኃ / የተ / የግ / ማህበር እህት ኩባንያ ነው ፡፡ የተለያዩ ህንጻዎች ከ...
09/07/2021

ሀምና ሪል እስቴት ማልማት ኃ.የተ.የግ. የተቋቋመው እ.ኤ.አ. በ 2020 ሲሆን የታላቁ ሊድ ኤንድ ባላንስ አማካሪ ኃ / የተ / የግ / ማህበር እህት ኩባንያ ነው ፡፡ የተለያዩ ህንጻዎች ከቪላ መኖሪያ ቤት ጀምሮ እስከ G+12 apartment ያሉትን በዲዛይን እዲሁም ህንጻ ክትትል ስራ ላለፉት 6 አመታት በ ደሴ እና አካባቢዋ ላሉ ነዋሪዋች አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል ፡፡ ድርጅቱን ልዩ ከሚደርጉት አንዱ በተጨማሪም የተሟላ የአፈር መርመራ መአከል ያለው መሆኑ ነው ፡፡

ሀምና ሪል እስቴት ማልማት ኃ.የተ.የግ. የኩባንያውን መልካም ስም በመጠቀም በኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ጊዜ ከባድ ወደሆነው የሪል እስቴት ገበያ ለማሸጋገር በቅቷል፡፡
ድርጅታችን በሰባት የተለያዩ ቦታዎች ላይ አፓርትመንቶች እና የንግድ ህንፃዎችን በመገንባት ላይ ይገኛል ፡፡የሚገነቡት አፓርትመንቶች ባለ ሁለት ና ባለ ሶስት መኝታ ሲሆኑ በ መጠን ደረጃ ከ 80 ካ.ሜ እሰከ 114ካ.ሜ ድረስ ናቸው::
አፓርትመንቶቹ የመኪና ማቆሚያ የደረቅ የቆሻሻ ማስወገጃ ; ደረጃውን የጠበቀ የህንፃ አሰራርን የተከተለ የመብራት የስልክ መስመር ዝርጋታ እንዲሁም ኢንተርኔት አገልግሎት ያሟሉ መሆናቸው ልዩና ተመራጭ ያደርጋቸዋል

Join and invite our page

Address

Dessie

Telephone

+251983020202

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HAMNA Real estate development በ ደሴ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share