Prophet Samuel mekebo

Prophet Samuel mekebo Geta malekem

10/01/2022

ጌታ ማልካም ነው አሜን ባሉ !!

18/11/2021
Amen
02/11/2021

Amen

የኔ ጌታ ስም የባርክ
18/10/2021

የኔ ጌታ ስም የባርክ

07/02/2021

Holly spirit come

20/11/2020

#የክፋት ጥንስስ ይገለበጣል
ብዙ ጊዜ ሰው ያቅዳል የሚያቅደው አሁን ላይ ሆኖ ለሚቀጥሉት ቀናቶች፣ወራቶች፣ዓመታቶች በዚህ ጊዜ እንዲህ አደርጋለው ብለው ያቅዳሉ ብዙ ጊዜ ሰው ሲያቅድ አብዛኛው እቅድ በጎ እቅድ ነው
🔑 እግዚአብሔር አምላክ መንፈስ አለም ላይ ሆኖ ለሰዎች በጎ ነገር እነደሚያደርግ በትንቢት ቃል ይገባልናል: ዛሬ ላይ ሆኖ እንዲህ አደርግልሀለው እንዲህ እሰራልሀለው ይሄ ነገር እጅህ ይገባል:- ከላይህ ላይ አስወግዳለው ብሎ ይናገረናል ይሄም የ ነገ እቅድ ነው::
🔑 ሰይጣንም ደግሞ እንደዚሁ ዛሬ ላይ ሆኖ ለነገው ህይወታችሁ በሽታ፣ጥፋት፣ሞት፣ ብዙ አይነት መሰናክሎችን፣የማንፈልጋቸውን መራራ ነገሮችን ሰይጣን ራሱ ያቅዳል::
እዚህ ጋር በደንብ ማወቅ ያለብን ነገር በዘመናት መካከል ሰይጣን የሚያቅደውን እቅድ ማፍረስ የሚችል አንድ ጀግና እናውቃለን እርሱም የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው!!!
🔑 ሰይጣን ስላቀደ ይገድላችኋል፣ያጠፋችኋል ማለት አይደለም:: አንዳንድ ሰዎች በእጃቸው እንኳን የጠላትን ማስረጃ ይዘው ሰይጣን በውስጣቸው የጨመረው በሽታ ለነገ ሞት ተዘጋጅቶ በጆሮዎቻቸው ሰምተዋል:: ያንንም በከባድ ፍርሀት የሚጠባበቁ ሰዎች አሉ!!!
 አንዳንድ የሰዎችን ምስክርነት ልብ ብላችሁ ሰምታችሁ ከሆነ ብዙዎቹ አይሆንም፣አይደረግም፣አይፈፀምም የተባሉ ክፉ ነገሮች እና ከሰይጣን የተላኩ ብዙ አስቸጋሪ እና የማይመቹ ነገሮች ነበሩ :-ዛሬ ግን ያ ሁሉ ነገር አልፎላቸው ሲመሰክሩ የምታዩአቸው ሰዎች እግዚአብሔር ጣልቃ እየገባ ሰዎቹን ካለባቸው ችግር አድኗቸው እና አሳርፏቸው ከመከራቸው እና ካለባቸው ችግር ስላዳናቸው እና ስለታደጋቸው ነው!!!
🔑 የምንከተለው አምላክ ጌታ:- ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የምንከተለው ጌትነቱ እና አምላክነቱ የሚመሰከርለት ከእኛ አቅም ውጪ የሆነውን የነገን ኪሳራ ዛሬ ላይ ሆኖ መታደጉ ነው!!!
☨ በልጁ በ ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ፍቅሩ ልጅ ከመጣን በኋላ ችግሮቻችንን ሁሉ መሰቀሉ ስር እያራገፍን ጌታ ቀንበራችንን እየሰበረ ጌትነቱን ታላቅነቱን እያሳየን አለ አሁንም እያሳየን ነው ወደፊትም ይቀጥላል!!!
🙏 ዛሬ በላያችሁ ላይ የተቀመጠው በእናንተ ላይ የሚሰራው በሽታ፣ ያስቀመጠባችሁ ክፋት፣እስራት፣ ቀንበር የጫነባችሁ አጋንንት ዳቢሎስ ጠላታችሁ፣ባለጋራችሁ ዛሬ የክፋቱ ጥንስስ ይገለበጣል!!!
☨ ከ ዛሬ ጀምሮ ነፃ ትወጣላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ካለባችሁ ችግር እና መከራ ሁሉ ይፈታኋል
አሜን በሉ ይሆንላችኋል!!!

ሙሉ ትምህርቱን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑት
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/7y1UehhU-gw

BeGeta sem Tekefat !Amen #
01/11/2020

BeGeta sem Tekefat !Amen #

Amen balu
24/10/2020

Amen balu

15/10/2020

#የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ደረሰ ላቀው
#ነገ ዓርብ 6/2/2013 ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር
ላይ በ FACEBOOK LIVE ያገለግላል!!!

Amen
14/10/2020

Amen

I hear the voice of a trumpet in 70 plus 5 days!

You can capture the caption - it is done!

Address

Durame

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Samuel mekebo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category