Seada Abera ሰአዳ አበራ

Seada Abera ሰአዳ አበራ I will share different information, ideas and other useful things.

11/02/2025

በጣም ብዙ ሰው የሰውነቱ ሁኔታ የሚያሳስበውን 10% የሚሆን እንኳ ለአእምሮው ወይም ለአስተሳሰብ ደረጃው ተኩረት ሲሰጥ አላይም እናም አሁን ያለን ሰወች ”ከምናየው ተነስተን እንደምናስብ” ማረጋገጫ ነው። ከውስጥ በጥልቀት የሚያስብ ልቦና ይስጠን!!!
አሜን

በጣም የወደድኩት ጥቅስ ነው
30/01/2025

በጣም የወደድኩት ጥቅስ ነው

ዛሬ አዋሸ ባንክ ጎራ ብየ አንድ ነገር አየሁ እናም ወድኩት እና ማካፈል ፈለግኩ እሱም    ብዙ ግዜ የትኛውም ቦታ ስሄድ ፕሮቶኮል የሚለው እስታንዳርድ ሁሉም ሰው ለወንድ ሱፍ ለሴት አጭር ቀ...
25/01/2025

ዛሬ አዋሸ ባንክ ጎራ ብየ አንድ ነገር አየሁ እናም ወድኩት እና ማካፈል ፈለግኩ እሱም

ብዙ ግዜ የትኛውም ቦታ ስሄድ ፕሮቶኮል የሚለው እስታንዳርድ ሁሉም ሰው ለወንድ ሱፍ ለሴት አጭር ቀሚስ አድርጎሲወስደው አይ ነበር እናም ይህ አስተሳሰብ ብዙ ሰወች መሄድ ከሚፈልጉበት ቦታ አስቀርቷል ብዙወችን ደግሞ ያለምቾት ያውላል።

እና ምን ተገኘ እንደምትሉኝ አልጠራጠርም። ይሄን ነገር ከሚያስተገብሩ የሀገራችን ተቋማት በቀዳሚነት የሚጠቀሱት ደግሞ ባንኮቻችን ናቸው። እናም ለዛ ነው

የአዋሽ ባንክ ሠራተኞች ቲሸርት ዩኒፎርም ለብሰው ሳይ

ተመስገን ከሆነ ከተቀመጠልን ክልል ውስጥ ለመውጣት እየሞከርን እንደሆነ ተሰማኝ።

አንዳንድ ግዜ እራሳችሁ የምታስቡት ሀሳብ ሌላሰው እውስጣችሁ የሚያስብ ያክል ሲሰማችሁ በደንብ አስቦ ከመደምደም ይልቅ ሁሉንም ዝም ለማስባል እንቸኩላለን። የሰው ልጅ ይሄን ያክል ማሰብን ይፈራ...
22/01/2025

አንዳንድ ግዜ እራሳችሁ የምታስቡት ሀሳብ ሌላሰው እውስጣችሁ የሚያስብ ያክል ሲሰማችሁ በደንብ አስቦ ከመደምደም ይልቅ ሁሉንም ዝም ለማስባል እንቸኩላለን። የሰው ልጅ ይሄን ያክል ማሰብን ይፈራል?????? ግን ማሰብ በራሱ ምንድን ነው??????

ብዙ ሰው በትምህርት የተሻለ አወቀ የሚባልበት ደረጃ ሲደርስ በሁሉም ነገር ከሱ የተሻለ ያለ ሳይመስለው ሳይ በጣም ይገርመኛል ምክንያቱም እነሱ እንዳውም አንድ ክፍል ውስጥ የተቆለፈበት ሰው ስ...
21/01/2025

ብዙ ሰው በትምህርት የተሻለ አወቀ የሚባልበት ደረጃ ሲደርስ በሁሉም ነገር ከሱ የተሻለ ያለ ሳይመስለው ሳይ በጣም ይገርመኛል ምክንያቱም እነሱ እንዳውም አንድ ክፍል ውስጥ የተቆለፈበት ሰው ስለውጩ እንደማያውቅ ሁሉ ያም ሰው ከሌሎች ነገሮች ሁሉ እየራቀ አንድ ነገር ላይ በመጣ ባተኮረ ቁጥር ከሌሎች በቀናነት እንደመማር የሁሉ አስተማሪ ካልሆንኩ ይላል።

ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን!!!

28/11/2024

ብዙ ጊዜ ሰወች በእራስመተማመን(self confidence) የሚገልፁበትን መንገድ ሳይ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ቢሆን መድፈር መቻል አድርገው ነው ነገር ገን በትክክል ካሰብነው ትክክል ያልሆነ ቦታ ሲሆን ግን በእራስ ከመተማመን ወደ አጭበርባሪነት የሚሄድ ይመስለኛል።

16/11/2024
ብዙ ግዜ ሰወች በነጻ ከተሰጠን ትልቅ ነገር በላይ ለፍተን ያገኘነዉን ትንሽ ነገር ሲያደንቁ ሳይ ይገርመኛል። ለምሳሌ፦ መምህር መሆንን እናት ከመሆን ወይም ሚስት ከመሆን በላይ። እኔ ልክ አይ...
30/06/2024

ብዙ ግዜ ሰወች በነጻ ከተሰጠን ትልቅ ነገር በላይ ለፍተን ያገኘነዉን ትንሽ ነገር ሲያደንቁ ሳይ ይገርመኛል። ለምሳሌ፦ መምህር መሆንን እናት ከመሆን ወይም ሚስት ከመሆን በላይ። እኔ ልክ አይመስለኝም እናንተ ምን እንደምታስቡ አላዉቅም .....

ምን እንደምናስብ እስኪ እናዉራ
29/06/2024

ምን እንደምናስብ እስኪ እናዉራ

የነገሮች ተጽኖ የሚጎላዉ እኛ በምንሰጠዉ ትኩረት ልክ ነዉና ለምንፈልገዉ እና ላለን ትንሹ ነገር ትኩርት እንስጥ።
25/06/2024

የነገሮች ተጽኖ የሚጎላዉ እኛ በምንሰጠዉ ትኩረት ልክ ነዉና ለምንፈልገዉ እና ላለን ትንሹ ነገር ትኩርት እንስጥ።

ኢድ ሙባረክ! ለናንተ ውድ ጓደኞቸ! ኢዳችን በፍቅር፣ በሳቅ እና ስፍር ቁጥር በሌላቸው በረከቶች የተሞላ ይሁን። ዛሬ እና ሁል ጊዜም ደስታን እና ፍቅርን እመኛለሁ።ኢድ ሙባረክ!!!Eid Mub...
15/06/2024

ኢድ ሙባረክ! ለናንተ ውድ ጓደኞቸ!
ኢዳችን በፍቅር፣ በሳቅ እና ስፍር ቁጥር በሌላቸው በረከቶች የተሞላ ይሁን።
ዛሬ እና ሁል ጊዜም ደስታን እና ፍቅርን እመኛለሁ።
ኢድ ሙባረክ!!!

Eid Mubarak to you, my dear friend!
May your Eid be filled with love, laughter, and countless blessings.
Wishing you joy and happiness today and always.
Eid Mubarak!!!

12/06/2024

Address

Kombolcha
Kembolcha

Telephone

+251983685635

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Seada Abera ሰአዳ አበራ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Seada Abera ሰአዳ አበራ:

Share

Category