Alen Building Management & maintainance

Call Directions

Alen Building Management & maintainance Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Alen Building Management & maintainance, Property management company, Sululta.

አስተማማኝ የህንጻ አስተዳደር!
ብዙ ገንዘብ አውጥተው የገነቡትን ቤትዎን በተለያየ ምክንያት ለመንከባከብ ባይመችዎ
እኛ አለንልዎ
በኃላፊነት ተንከባክበን እንይዝሎታለን።
ንጽህናን፣ ደህንነትን እና የኪራይ ስራዎችን በብቃት ስለምንመራ ሀሳብዎን በእኛ መጣል ይችላሉ።

Wow, what an amazing work of art! Look: This is a cotton cloud on a hut.ዋው የሚገርም የጥበብ ስራ! ተመልከቱ:- ይህ ጎጆ ቤት ላይ በጥጥ የተሰራ ደ...
15/09/2026

Wow, what an amazing work of art! Look: This is a cotton cloud on a hut.
ዋው የሚገርም የጥበብ ስራ! ተመልከቱ:- ይህ ጎጆ ቤት ላይ በጥጥ የተሰራ ደመና ነው።
#ደመና #ጥጥ

14/09/2026

cloud made of cotton on the cottage.የጥጥ ደመና
ፍራኦል ኢትቻ

06/09/2026

new condominium painting

05/09/2026
05/09/2026

Wind power in AASTU
#ኢትዮጵያ

03/09/2026

Did you know that the Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Headquarters is the tallest building in East Africa? 🏢✨
​Located in the heart of Addis Ababa, this architectural masterpiece features:
• Height: 209.3 meters
• Floors: 53 stories
• Location: Addis Ababa, Ethiopia 📍
​If you enjoyed this video, don't forget to Like, Share, and Follow for more engineering and architecture content! 🔔

የኤሌክትሪክ መስመሮችን አያጨናንቁ! ⚡️🔌-​በመኖሪያም ሆነ በቢሮ ህንጻዎች ውስጥ ከሚከሰቱ አስከፊ የእሳት አደጋዎች መካከል ዋናው መንስኤ የኤሌክትሪክ መስመሮች ከመጠን በላይ መጨናነቅ (Ov...
01/09/2026

የኤሌክትሪክ መስመሮችን አያጨናንቁ! ⚡️🔌
-​በመኖሪያም ሆነ በቢሮ ህንጻዎች ውስጥ ከሚከሰቱ አስከፊ የእሳት አደጋዎች መካከል ዋናው መንስኤ የኤሌክትሪክ መስመሮች ከመጠን በላይ መጨናነቅ (Overloading) እንደሆነ ያውቃሉ?
​አንድን የኤሌክትሪክ ሶኬት ወይም ማከፋፈያ (Power Strip) አቅሙ ከሚፈቅደው በላይ በርካታ የቤት ውስጥ ቁሳቁሶችን (በተለይም ከፍተኛ ኤሌክትሪክ የሚስቡ እንደ ስቶቭ፣ ሄር ድራየር፣ በአንድ ላይ በመሰካት ስንጠቀም መስመሩ እንዲሞቅና የእሳት አደጋ እንዲፈጠር መንገድ እንከፍታለን።
​ደህንነትዎን ለመጠበቅ እነዚህን አስፈላጊ ነጥቦች ይተግብሩ፡
-​አቅምን ማመጣጠን፡ በአንድ ሶኬት ላይ ከአንድ በላይ ከፍተኛ ኤሌክትሪክ የሚስቡ መሳሪያዎችን በአንድ ላይ አይሰኩ።
​የማከፋፈያዎችን ጥራት ማረጋገጥ፡ ደረጃቸውን የጠበቁ እና የራሳቸው አውቶማቲክ ማጥፊያ (Surge Protector) ያላቸውን ማከፋፈያዎች ብቻ ይጠቀሙ።
​ያልተፈለጉ መሳሪያዎችን መንቀል፡ አገልግሎት የማይሰጡ የኤሌክትሪክ እቃዎችን ከሶኬት ላይ ማንሳት ልማድ ያድርጉ።
-​የጋሉ ወይም የተበላሹ ሶኬቶችን መፈተሽ፡ ሲነኩ የሚሞቁ፣ የጥቁረት ምልክት የሚያሳዩ ወይም ድምፅ የሚያወጡ ሶኬቶች ካሉ ወዲያውኑ በባለሙያ ያስመርምሩ።

31/08/2026

Delaying maintenance is stealing money from your pocket. How! Watch the video. For more information Follow me!
ጥገናን ማዘግየት ከኪስዎ ገንዘብ መስረቅ ነው። እንዴት? ቪድዮውን ይመልከቱ:: ለተጨማሪ ጠቃሚ መረጃዎች Alen building Managementን ፎሎው ያድርጉ። #ፌስቡክ

With building technology & ideas ltd -bti – I just got recognised as one of their top fans! 🎉
31/08/2026

With building technology & ideas ltd -bti – I just got recognised as one of their top fans! 🎉

Address

Sululta

Telephone

+251913616306

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alen Building Management & maintainance posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share