10/09/2026
ኤአይ 90 ዓመት ላስቆጠረ ከባድ የሒሳብ ጥያቄ በ88 ሰዓታት ውስጥ መልስ አገኘ
***
ኦፕንኤአይ 90 ዓመት ላስቆጠረ ከባድ የሒሳብ ጥያቄ በሰዓታት ውስጥ ምላሽ ማግኘቱን አስታወቀ። የሰው ሠራሽ አስተውሎት ሞዴል እና በሺህዎች የሚቆጠሩ የሰው ሠራሽ አስተውሎቶችን በመጠቀም ለሒሳብ ጥያቄው በ88 ሰዓታት ውስጥ መልስ ማግኘት ተችሏል። ቻትጂፒቲን የሠራው ኦፕንኤአይ እንዳስታወቀው 10,000 የኤአይ ቦቶች በመጠቀም የሒሳብ ችግሩ ተፈትቷል። ይህ የሒሳብ ጥያቄ ምንድን ነው? ዝርዝሩን እዚህ ያገኛሉ 👉🏾 https://bbc.in/4h4VOMa