Dagnachew Naicken - National Realty Guild

Dagnachew Naicken - National Realty Guild Real Estate Agent in the Twin Cities. Licensed in Minnesota.

For sale $590,000    2700 Sq ftseller pay $10,000    closing cost Rate          5.35%  30/Y fixed 4 bd/ 3bath 3 car gara...
04/30/2024

For sale $590,000 2700 Sq ft

seller pay $10,000 closing cost
Rate 5.35% 30/Y fixed

4 bd/ 3bath 3 car garage

location:- Woodbuery

Please contact
651-347-8360

New Construction Home For Sale 524,990 Rate 4.99%     7Yr for qualifying buyers. 4 bed 3 bath 3 Car garage - 2490 TSF Lo...
04/23/2024

New Construction Home For Sale 524,990

Rate 4.99% 7Yr for qualifying buyers.

4 bed 3 bath 3 Car garage - 2490 TSF

Location:- Woodbury, MN

Please contact
Dagnachew Naicken
651-347-8360
[email protected]

ቤት ለመግዛት ሲያቅዱ ግምት ውስጥ መግባት ያለባቸው ጥቂት ነጥቦች:-1. ቤቱ ያለበት ቦታ - ቤቱ ያለበት ከተማ፣ ሰፈር፣ ወይም መንደር ለቤት ዋጋ ትልቅ ተፅዕኖ ይፈጥራል። ከዚህም ተጨማሪ የ...
04/02/2024

ቤት ለመግዛት ሲያቅዱ ግምት ውስጥ መግባት ያለባቸው ጥቂት ነጥቦች:-

1. ቤቱ ያለበት ቦታ - ቤቱ ያለበት ከተማ፣ ሰፈር፣ ወይም መንደር ለቤት ዋጋ ትልቅ ተፅዕኖ ይፈጥራል። ከዚህም ተጨማሪ የትምህርት ቤቶች ጥራት፣ የስራ እድል፣ የመጓጓዣ አገልግሎት፣ የግብይት ቦታዎች (shopping centers) በአንድ ላይ ተደምሮ የምንገዛውን ቤት ዋጋ ከፍ እና ዝቅ ያደርገዋል።

2. የቤት ዓይነት - የግል ቤት (single family home), ኮንዶ, ባለ ሁለትዮሽ, ባለ አንድ ፎቅ ወይም ሁለት የመኝታ ክፍሎች እና የመታጠቢያ ቤቶች ብዛት የቤትን ወጋ ሊጨምሩ ወይም ሊቀንሱ ይችላሉ።

3. ኩሽና (Kitchen), ሽንት ቤት እና የመኝታ ቤት ስፋት እና ወበት እንዲሁም የቤት እቃዎች ዓይነት፣ ካቢኔቶች፣ ግራናይት የተሰራ ጠረጴዛዎች እና የእያንዳንዱ ክፍል የወለል ስፋት።

4. የቤት ውጭ በረንዳ እና ጓሮ- ከቤት ውጭ መዝናኛ, ለውሻ ወይም ለልጆች የሚሆን ቦታ፣ የአትክልት ቦታዎች፣ አጥር እና የመኪና ማቆሚያ ጋራዥ የቤት ዋጋ ላይ ተፅዕና ይፈጥራሉ።

5. የሃይል ቆጣቢ ቤት (energy efficiency):- የፈርነስ፣ የውሃ ማሞቂያ፣ የኤ/ሲ (Air conditioning) እና የመብራት ቆጣቢ አምፑሎች እና ሌሎች በር እና መስኮት የተሰራበት እና የሚዘጋበት በሮች።

አዲስ ቤት $459,000    3 Bed/ 3 Bath - 2088 TSFየተሻለ Rate 3.99% 1ኛወ አመት __4.99% 2ኛ አመት__5.99% 3ኛ አመት እና ከዚያ በኃላ። በማነኛው ሰዓት Re...
03/22/2024

አዲስ ቤት $459,000 3 Bed/ 3 Bath - 2088 TSF

የተሻለ Rate 3.99% 1ኛወ አመት __4.99% 2ኛ አመት__5.99% 3ኛ አመት እና ከዚያ በኃላ።

በማነኛው ሰዓት Refinance ማድረግ ይቻላል።

ለበለጠ መረጃ ደውለው ያማክሩን።
ዳኛቸው ናይክን
651-347-8360

New Home $518,000 => 5 bed/3 Bath — 2617 TSF =>  5.75% interst rate plus=> $10,000 if you work with preferred lender. Lo...
03/16/2024

New Home $518,000
=> 5 bed/3 Bath — 2617 TSF
=> 5.75% interst rate plus
=> $10,000 if you work with preferred lender.

Location:- Shakopee

Dagnachew Naicken
651-347-8360

Refinance ማድረግ ማለት ምን ማለት ነው? Refinance (እንደገና ፋይናንስ) ማድረግ ማለት አንድ እዳን (ብድርን) በሌላ በተሻለ አዲስ ብድር ወለድ መተካት ማለት ነው። አዲሱ አበዳሪ...
03/15/2024

Refinance ማድረግ ማለት ምን ማለት ነው?

Refinance (እንደገና ፋይናንስ) ማድረግ ማለት አንድ እዳን (ብድርን) በሌላ በተሻለ አዲስ ብድር ወለድ መተካት ማለት ነው። አዲሱ አበዳሪ የነበረውን እዳ ሙሉ በሙሉ ከፍሎ ለተበዳሪው በተሻለ ብድር ወለድ እንደገና ያበድረዋል።

የተሻለ ብድር ወለድ ማለት ደግሞ የወለድን መጠንን እና የወርሃዊ ክፍያን ዝቅ በማድረግ የዕዳ ክፊያ ጊዜ ገደብን ግን እንደሁኔታው እና እንደባለዕዳው የመክፈል አቅም ሊራዘም ወይም ሊቀንስ ይችላል።

የቤት ባለቤቶች ወይም የሞርጌጅ ዕዳ ያለባቸው ሰዎች ይህን ዘዴ በመጠቀም የወራ ዊክፊያቸውን እጅግ በጣም ዝቅ በማድረግ ብዙም ሳይቸገሩ በቤታቸው በደስታ ይኖራሉ።

03/14/2024

ቤት ለመግዛት የወለድ መጠን (Interest Rate) እስኪወርድ መጠበቅ ትልቅ ስህተት ነው። ሚክኒያቱም የወለድ መጠን ትንሽ ሲወርድ የቤት ዋጋ ይጨምራል። ከተቻለ የወለድ መጠን ከፍ ሲል ገዝቶ የወለድ መጠን ሲወርድ Refinance ማድረጉ በጣም አዋጭ ነው።

$32,000 First Home buyer and first generation Americans. It’s forgivable grant for who qualify. Please contact us if any...
03/09/2024

$32,000 First Home buyer and first generation Americans. It’s forgivable grant for who qualify. Please contact us if any questions.

For Sale $449,000 —— 4bed, 3bath & 2garage Rate starting at 3.99% first year, then 4.99% 2nd year, and 5.99% on the 3rd ...
02/17/2024

For Sale $449,000 —— 4bed, 3bath & 2garage

Rate starting at 3.99% first year, then 4.99% 2nd year, and 5.99% on the 3rd year and after. You can refinance anytime if you wanted. At the same time very less property tax payments for upto 2 years.

Location: Rosemount, MN

Please contact me for details.
Dagnachew Naicken
651-347-8360
[email protected]

02/07/2024

Address

5200 Willson Road STE 150
Edina, MN
55449

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dagnachew Naicken - National Realty Guild posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category