10/09/2025
😍 ተባበር በርታ ኮምፓውንድ
☎️0942107716
👉 ውድ ደንበኞቻችን ቦሌ ወሎ ሰፈር ላይ ግንባታው በማለቅ ላይ ያለ ቤት
👉ባለ ሁለት መኝታ 129 , 157 እና 161 ካሬ
👉ባለ ሦስት መኝታ 189/157 ካሬ
👉ባለ ሦስት መኝታ 194 ካሬ
✨ አፓርታማው ያካተተው
👉 ባለ3 ወለል ቤዝመንት ፓርኪንግ እና በወለል 4 አባወራ ብቻ የሚኖርበት
👉 በቂ የግል የመኪና ማቆሚያ ያለው
👉 2 አሳንሰሮች
👉 ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች
👉 የከርሰምድር ውሀ
👉 የ24 ሰዓት የደህንነት ካሜራ ጥበቃ
👉 የኢንተርኮም ሲስተም
👉 የኤሌትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ
👉 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ( garbage shooter )
👉 የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ( fire alarm )
👉 ዘመናዊ የጂም እና ስፓ አገልግሎትን የእንግዳ መቀበያ ያካተተ
👉ሳያልቅ መልሶ የመሸጥ አማራጭ ያለው ሳይት
📌 አፓርታማው በአቅራቢያው ዓለም አቀፍ ተቋማት ሆቴሎች እና ሱፕርማርኬቶች በአካባቢው ሰለሚገኙ በጥሩ ዋጋ ይከራያል ይሸጣል
👉 በ25% ቅድመ ክፍያ
👉 የቀረውን በግንባታ ሂደት
በመሀል ከተማ ጥሪንቶን ያኑሩ 100% የተጠናቀቁ እንዲሁም በመገንባት ላይ ያሉ
በቦሌ, ካሳንችስ,ፒያሳ, ቡልጋሪያ, ለቡ, አምባሳደርና አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት እንዲሁም ወዳጅነት ፓርክ ጋር ለመኖሪያ ቤት እንዲሁም ለ ሱቅ የሚሆኑ ኢንቨስትመንት አማራጮች ያማክሩን!
በካሬ ከ 80,000 ብር ጀምሮ እስከ 190,000 የቤት ባለቤት ይሁኑ!
Ask Kaleab
0942107716