Apartments In Addis

Apartments In Addis Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Apartments In Addis, Real Estate, Bole, Addis Ababa.

▪️“Amanuel Neguse — Apartment Sales Agent in Addis Ababa.
▪️Specialist in Tracon Real Estate Apartments (Lebu Area).
▪️Helping first-time buyers, families & diaspora invest smart and secure.”

08/04/2026

0934214169 ወይም 0938666669
(ባለ 3 እና ባለ 4 መኝታ ቤቶች )

አዲስ አበባ ውስጥ ሰፊ ግቢ ያለው፣ ለልጆች መጫወቻ የሚሆን ምቹ ቦታ እና ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቀ አፓርታማ ማግኘት ፈታኝ ሆኖቦታል?

​ብዙዎቹ ሪል ስቴቶች በግንባታ ላይ ናቸው፤ ሲገቡ ደግሞ ለልጆችዎ የሚሆን አስተማማኝ ግቢና መጫወቻ የላቸውም። ከዛም በላይ ደግሞ የቤቱን ባለቤትነት የሚያረጋግጥ "የተናጠል ዲጂታል ካርታ" ጉዳይ ለብዙዎች ራስ ምታት ሆኗል።

​ትራኮን ሪል ስቴት (Tracon Real Estate) እነዚህን ስጋቶች በአንድ ጊዜ ቀርፏል!

​✅ ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቁ: ለልጆችዎ ምቹ የመጫወቻ ስፍራ እና ሰፊ ግቢ ያላቸው ቤቶች።
​✅ የባለቤትነት ማረጋገጫ: እያንዳንዱ ቤት የራሱ የሆነ የተናጠል ዲጂታል ካርታ (Individual Digital Map) የተዘጋጀለት።
​✅ የቤቶቹን ጥራት እርስዎ በአይንዎ አይተው ይመሰክራሉ ።

​▪️የልጆችዎን ደስታ እና የቤትዎን ዋስትና ዛሬውኑ ያረጋግጡ። በ [ስልክ ቁጥር 0934214169] ይደውሉልን ወይም ዋትስአፕ መልእክት ይላኩ!

31/12/2025

ዲጂታል ካርታ እና ቁልፍ🗝️ አዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነው:: ትራኮን ሪል ስቴት ጥንቅቅ ብሎ ላለቀ ቤት የረጅም ጊዜ የክፍያ አማራጮች አዘጋጅተንሎታል::
0934214169
0938666669

ካዛንችስ ላይ እርሶም ቤት ይኑሮት!!!!ለበለጠ መረጃ: 0934214169
24/06/2025

ካዛንችስ ላይ እርሶም ቤት ይኑሮት!!!!

ለበለጠ መረጃ: 0934214169

14/06/2025

"ትልቁ ስኬታችን የሚመኙትን ቤት በእጅዎ እንዲገባ ማገዝ መቻላችን ነው"

በ10% ብቻ ቀድመው ይመዝገቡ!!!

#ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በጋራ በመሆን ካዛንችስ ላይ አየገነባናቸው ያሉት ቤቶቻችን የረጅም ጊዜ የክፍያ አማራጮችን በጣም ጥሩ ከሆነ ዋጋ ጋር አዘጋጅተንሎታል::

ለኢንቨስትመንት የምትፈልጉም ከባለ1 መኝታ እስከ ባለ4 መኝታ አማራጮችን ስላዘጋጀን ይምጡ ይጎብኙን.

ለማንኛውም መረጃ: 0934214169

#አፓርትመንት #አያትሪልስቴት

አያት አክሲዮን ማህበር ሪል ስቴትን ጨምሮ ብዙ የንግድ ዘርፍ ላይ እንደተሰማራን ይታወቃል ትርፋችንንም በማሳደግ የፕላቲንየም ደረጃ ግብር ከፋይ በመሆን ተሸላሚ ሆነናል::ለአክሲዮን ባለድርሻዎ...
13/05/2025

አያት አክሲዮን ማህበር ሪል ስቴትን ጨምሮ ብዙ የንግድ ዘርፍ ላይ እንደተሰማራን ይታወቃል ትርፋችንንም በማሳደግ የፕላቲንየም ደረጃ ግብር ከፋይ በመሆን ተሸላሚ ሆነናል::

ለአክሲዮን ባለድርሻዎችም 45.02% ትርፍ ክፍፍል አድገናል አዲስ አክስዮኖችንም ከ112,500ብር ጀምሮ አየሸጥን ነው አክሲዮኑን በመግዛት ትርፋማ ይሁኑ::

ለበለጠ መረጃ : 0934214169 {Whatsapp, Telegram}
አድራሻ:ቦሌ አውሎ ቢዝነስ ሴንተር 3ተኛ ፎቅ
አያት አክሲዮን ማህበር ሽያጭ ቢሮ

ይህ ሳይት ፕላን ካዛንችስ ላይ ያለው ፕሮጀክታችን ሲሆን 250,000m² ላይ ያረፈ ነው በውስጡም 7 ዓይነት ዲዛይን ያላቸው ኮምፓውንድ አሉት:: (65/35 የሚባል ፕሮጀክት ሲሆን ስራውን ገ...
07/04/2025

ይህ ሳይት ፕላን ካዛንችስ ላይ ያለው ፕሮጀክታችን ሲሆን 250,000m² ላይ ያረፈ ነው በውስጡም 7 ዓይነት ዲዛይን ያላቸው ኮምፓውንድ አሉት:: (65/35 የሚባል ፕሮጀክት ሲሆን ስራውን ገንብቶ በማስረከብ ባለው ሂደት ውስጥ ከመንግስት ጋር በጋራ በመሆን ሰርተን የምናስረክበው ነው).

በመጀመሪያ ዙር ግንባታ እና ሽያጭ የምንጀምረው ኮምፓውንድ 1 ሲሆን በውስጡም green area, fountain, የልጆች መጫወቻ, walking space እንዲሁም መሰረታዊ የሆኑትን ፓርኪንግ standby Electric system, ዘመናዊ Elevator ያካትታል::

የማስረከቢያ ጊዜ 1ዓመት ከስድስት ወር ነው::

ለበለጠ መረጃ :- 093 421 4169

የቀደመ ተጠቀመ!!!
11/02/2025

የቀደመ ተጠቀመ!!!

Address

Bole
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apartments In Addis posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category