Baye Real Estate consultant

Baye Real Estate consultant ነገዎን ይግዙት !!!

27/07/2025
  13 ሺህ 752 የመኖሪያ ቤቶች ለመገንባት          ********************ከንቲባ አዳነች አቤቤ በካሳንቺስ አያት የመኖሪያ መንደር የ13 ሺህ 752 መኖሪያ ቤቶች ግንባታን ...
03/02/2025

13 ሺህ 752 የመኖሪያ ቤቶች ለመገንባት
********************
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በካሳንቺስ አያት የመኖሪያ መንደር የ13 ሺህ 752 መኖሪያ ቤቶች ግንባታን አስጀመሩ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመንግስትና ግል አጋርነት በካሳንቺስ አያት የመኖሪያ መንደር 13 ሺህ 752 የመኖሪያ ቤቶችን ግንባታን በይፋ አስጀምረዋል።

ቤቶቹ በከተማ አስተዳደሩ እና በአያት ሪል ስቴት አጋርነት ሁሉንም የመሠረተ ልማቶች ባሟሉ መልኩ የሚገነቡ እንደሆኑ ተጠቁሟል።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚሁ ወቅት የከተማ አስተዳደሩ የህብረተሰቡን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ለማሟላት እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል።

ለዚህም የሕግ ማዕቀፎችን ማሻሻል መቻሉን ጠቁመው፤ በመንግሥት እና በግል አጋርነት፣ በማህበር በመደራጀት፣ በግል እና በግል አጋርነት እንዲሁም በሪል ስቴት ቤቶችን ማልማት እንደሚቻል ተናግረዋል።

የካዛንቺስ አያት የመኖሪያ መንደርም የህዝቡን የመኖሪያ ቤት ጥያቄ ለመመለስ ሁነኛ መፍትሔ እንደሚሆንም ጠቁመዋል።

በዛሬው ዕለትም በመንግሥት እና በአያት ሪል ስቴት አጋርነት 13 ሺህ 752 ቤቶች እንደሚገነቡ ጠቅሰው፤ ይህንንም በ18 ወራት ለማጠናቀቅ መታቀዱን ተናግረዋል።

በካዛንቺስ አከባቢ የሚከናወኑ አጠቃላይ የመኖሪያ ቤት ግንባታዎች ሲጠናቀቁም ከ100 ሺህ በላይ ዜጎች የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ መግለጻቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

የአያት ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አቶ አብይ ማሞ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ የሚገነቡት መንደሮች የመኖሪያ ቤትን ጨምሮ የንግድ ሱቆች፣ የመሰብሰቢያ አዳራሾች፣ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች፣ ትምህርት ቤት እና ጤና ጣቢያ እና ሌሎች መሰረተ ልማቶችን ያሟሉ መሆኑንም ጠቁመዋል።

በግንባታው ሂደትም ከ10 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ ዕድል እንደሚፈጥርም ተናግረዋል።

22/01/2025


ከ #ግራውንድ ፍሎር ጀምሮ ሱቅ እና ከ- #2ተኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማዎችን በሽያጭ ላይ ነን !
በሲኤምሲ እና አያት ለመኖር እና ለኢንቨስትመንት ተመራጭ የሆነ መንደር
በ8% :- ቅድመክፍያ
15% :- ቅናሽ +5% #የበዓል ቅናሽ
40% :- የብድር አማራጭ ያለው
በካሬ :- 93,000 ብር
ባለ 1 መኝታ 60ካሬ:70ካሬ
ባለ 2 መኝታ :-ከ72- 100ካሬ
ባለ 3 መኝታ :-107-150ካሬ
#ሱቆች👇
ለጂም፣ ለስፓ፣ለገበያ ማዕከል ፣
እንድሁም በተጨማሪ የከርሰ ምድር ዉሃ ከነማጣሪያው በቂ ፓርኪንግ ፣አረንጓዴ ስፍራ፣ መጠባበቂያ ጀነሬተር አላቸው።
👨‍💻በሌሎች ማህበራዊ ድህረ-ገፆቻችንም
ያገኙናል።
ለቢሮ እና ሳይት ጉብኝት ኢንጅነር ሙሉጌታ
📞 +251965860332

27/08/2024

➨ ለአዲስ አባላት የአክሲዮን ሽያጭ መጀመራችን ስናበስር በደስታ ነው

ሁሉም የሚሳተፍበት ቀላል INVESTMENT!
➛በኢትዮጵያ ዘርፍ ግንባር ቀደሙ እና የዘርፈ ብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነው እናት ኩባንያ አያት አክሲዮን ማህበር (AYAT SHARE COMPANY) የኩባንያውን አክሲዮኖች ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን እንገልፃለን።

:➛ከ44% እስከ 51% (Dividend + Capital gain) ትርፍ ማግኘት ይችላሉ!

የአክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር ሀሳብ...

➛ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100ብር ነው
➛ 5% የአገልግሎት
➛ 40% ቅድመ ክፍያ እና ቀሪ 60% ክፍያውን በ3 ዓመት ጊዜ ይከፍሉታል።

ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን
➛ብዛት:- 2,500 አክሲዮን
በብር:- 250,000 ብር
➛ቅድመ ክፍያ: 40%= 100,000ብር
5% የአገልግሎት= 12,500
ድምር= 112,500.00 ብር

ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል

ከፍተኛ አክሲዮን መጠን እስከሚፈልጉት ድረስ መግዛት
ይችላሉ::

አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

➨ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
ለበለጠ መረጃ
BAYELGN DAGNAW 📞0965860332

4% ቅድመ ክፍያ ከፍለው የቤት ባለቤት መሆን እንደሚችሉ ያውቃሉ።50% የባንክ ብድር አመቻቸዲ ኤም ሲ ሪል እስቴትበመሃል አዲስ አበባ ለቡ መብራት ዋና መንገድ ላይ 65,395 ካሬ ላይ የሚያ...
16/07/2024

4% ቅድመ ክፍያ ከፍለው የቤት ባለቤት መሆን እንደሚችሉ ያውቃሉ።
50% የባንክ ብድር አመቻቸ
ዲ ኤም ሲ ሪል እስቴት
በመሃል አዲስ አበባ ለቡ መብራት ዋና መንገድ ላይ 65,395 ካሬ ላይ የሚያርፍ ውብ ሂል ሳይድ የመኖሪያ መንደር እጅግ ዘመናዊ እና ፈጣን በሆነው አልሙኒዬም ፎርም መርክ የሚገነባ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ ነን
🔘 በተለያዩ የካሬ አማራጭ
➤ ስቱዲዮ
➤ ባለ አንድ መኝታ
➤ ባለ ሁለት መኝታ
➤ ባለ ሦስት መኝታ
➤ ባለ አራት መኝታ
ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ቅድመ ክፍያ 10 በመቶ ወይም ከ 280,000ብር ጀምሮ
🏢 ሁሉም ቤቶች ከስቱዲዮ እና ከ ባለ አንድ መኝታ ውጭ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያላቸው።
🏢 ስቶር እና የ ላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው።
በ 30 ወራት የሚጠናቀቅ
የጋራ መገልገያዎች
🔘 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር
🔘 አምስት የዋና ገንዳዋች
🔘 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
🔘 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ
🔘 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
🔘 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter)
🔘 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች
ለበለጠ መረጃ
📞 +251 965 86 0332
በመደወል የደስታው ተካፋይ ይሁኑ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251941393560

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Baye Real Estate consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Baye Real Estate consultant:

Share

Category