Champion Properties Ethiopia

Champion Properties Ethiopia Champion Properties is one of the rising real estate Developer & Marketing agents companies in Addis Ababa and its surroundings.

📞 አሁኑኑ በ 0983616161  ይደውሉ እና የህልምዎን ቤት ያስጠብቁ! ለትውልድ የሚተርፍ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት በቦሌ ጋዜቦ! ለኢንቨስትመንትም ሆነ ለትክክለኛ መኖሪያነት ተመራጭ በ...
07/08/2026

📞 አሁኑኑ በ 0983616161 ይደውሉ እና የህልምዎን ቤት ያስጠብቁ!
ለትውልድ የሚተርፍ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት በቦሌ ጋዜቦ!
ለኢንቨስትመንትም ሆነ ለትክክለኛ መኖሪያነት ተመራጭ በሆነውና ለቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ቅርብ በሆነው ስፍራ ጋዜቦ ስካይላይን አፓርትመንት (Gazebo Skyline Apartment) የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ከፍተኛ ጥራትና ውበትን ከአስተማማኝ መዋቅር ጋር አጣምሮ የያዘውን ይህንን ድንቅ ህንፃ ሻምፒዮን ፕሮፐርቲስ (Champion Properties) በታማኝነት እና በኩራት ያቀርብልዎታል።
በካሬ ከ97,000 ብር ጀምሮ! #ቤትሽያጭ #ቤትሽያጭ

05/08/2026
ግሪን ጋርደን አፓርትመንት (GREEN GARDEN APARTMENT) -    95% የቤት ግንባታው የተጠናቀቀ!በአጭር ጊዜ ውስጥ የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን እውን የሚያደርግ ልዩ ዕድል! 📍...
03/08/2026

ግሪን ጋርደን አፓርትመንት (GREEN GARDEN APARTMENT) -
95% የቤት ግንባታው የተጠናቀቀ!
በአጭር ጊዜ ውስጥ የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን እውን የሚያደርግ ልዩ ዕድል!

📍 ቦታ: ካዛንቺስ (Kazanchis) - ለሁሉም አገልግሎቶች ቅርብ የሆነ ምቹ ስፍራ!

🔹 በ 25% ቅድመ ክፍያ !
🔹 የአንድ ካሬ ሜትር ዋጋ: 125,000 ብር (15% VAT ያካተተ)

🏡 የቤት ዓይነቶች (Types):

1️⃣ Type A - 3 መኝታ + የሰራተኛ ክፍል

ጠቅላላ ስፋት: 210.89 ካሬ ሜትር

25% ቅድመ ክፍያ: 6,590,312.50 ብር

ጠቅላላ ዋጋ: 26,361,250.00 ብር

2️⃣ Type B - 3 መኝታ + የሰራተኛ ክፍል

ጠቅላላ ስፋት: 206.53 ካሬ ሜትር

25% ቅድመ ክፍያ: 6,454,062.50 ብር

ጠቅላላ ዋጋ: 25,816,250.00 ብር

3️⃣ Type C - 3 መኝታ + የሰራተኛ ክፍል

ጠቅላላ ስፋት: 222.01 ካሬ ሜትር

25% ቅድመ ክፍያ: 6,937,812.50 ብር

ጠቅላላ ዋጋ: 27,751,250.00 ብር

4️⃣ Type D - 2 መኝታ + የሰራተኛ ክፍል

ጠቅላላ ስፋት: 185.83 ካሬ ሜትር

25% ቅድመ ክፍያ: 5,807,187.50 ብር

ጠቅላላ ዋጋ: 23,228,750.00 ብር

📌 ምን ይጠብቃሉ? አሁኑኑ ይደውሉልን!

📞 ስልክ: +251 983 61 61 61

🏢 Champion Properties

በካሬ 79,000ብር ጀምሮየነገውን የቤተሰብዎ ደስታ እና ምቾት ዛሬ ይወሰኑ!በሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ (Champion Properties) አዲስ የቀረበው  ጋዜቦ ስካይላይን (Gazbo Skyline...
03/08/2026

በካሬ 79,000ብር ጀምሮ

የነገውን የቤተሰብዎ ደስታ እና ምቾት ዛሬ ይወሰኑ!

በሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ (Champion Properties) አዲስ የቀረበው ጋዜቦ ስካይላይን (Gazbo Skyline) አፓርትመንቶች ሽያጭ ላይ ነን!

የአፓርትመንት ዓይነቶች እና የቅድመ ክፍያ አማራጮች፦

🛏 2 መኝታ ቤት + የሰራተኛ ክፍል (110.22 እና 128.94 ካሬ ሜትር) — 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ! (ከ1.6 ሚሊዮን ብር ጀምሮ)
🏰 3 መኝታ ቤት + የሰራተኛ ክፍል (145.42 እና 165.28 ካሬ ሜትር) — 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ! (ከ2.1 ሚሊዮን ብር ጀምሮ)

📲 አሁኑኑ ይደውሉልን፣ ቅድሚያ ይዘው ይመዝገቡ፦ 📞 +251 983 61 61 61

🏆 Champion Properties— ስኬትዎን ከእኛ ጋር ያክብሩ!

በ ከፍታ ላይ እየተገነባ የሚገኝ የቦሌ ጋዜቦ ድምቀት የሆነው ሳይታችንን እነሆ ለእናንተ !የቤተሰብዎን የነገውን ደስታ ዛሬ ይወስኑ። ከሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ ቦሌ ጋዜቦ  አካባቢ የሚገኙ ምርጥ ...
28/07/2026

በ ከፍታ ላይ እየተገነባ የሚገኝ የቦሌ ጋዜቦ ድምቀት የሆነው ሳይታችንን እነሆ ለእናንተ !

የቤተሰብዎን የነገውን ደስታ ዛሬ ይወስኑ። ከሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ ቦሌ ጋዜቦ አካባቢ የሚገኙ ምርጥ አፓርትመንቶችን

ከ79,000 ብር ጀምሮ ይሸምቱ።

ከ ባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ክፍሎች

ከ63 ካሬ እስከ 165 ካሬ

G+B+15 + Terrace
ፍጹም የሆነ ምቾት እና ደህንነት

የዛሬ ውሳኔዎ የቤተሰብዎን ነገ ያሳምረዋል!

ለበለጠ መረጃ፡ 📞 +251 983 61 61 61
#የቤተሰብህደስታ #አፓርትመንትሽያጭ #የህልምቤት #ኢትዮጵያ

ጋዜቦ ስካይ ላይን አፓርትመንት (Gazebo Skyline Apartment)የዘመናዊ ህይወት መጀመሪያ! በታማኙ ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ (Champion Properties) የተገነባውን እና ምቾትን ...
27/07/2026

ጋዜቦ ስካይ ላይን አፓርትመንት (Gazebo Skyline Apartment)
የዘመናዊ ህይወት መጀመሪያ! በታማኙ ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ (Champion Properties) የተገነባውን እና ምቾትን ከቅንጦት ጋር አዋህዶ የያዘውን ማራኪ አፓርትመንት ይዘንላችሁ ቀርበናል።

ባለ 15 ወለል ህንጻ (B+G+15+Terrace) ላይ ያረፉት እነዚህ ዘመናዊ መኖሪያዎች ለቤተሰብዎ የተሟላ ሰላምና ምቾት ለመስጠት ታስበው የተሰሩ ናቸው።

✨ ሰፊና የተለያዩ የመኖሪያ አማራጮች፡
ባለ 1 መኝታ: 60 ካሬ ሜትር

ባለ 2 መኝታ: ከ110 እስከ 127 ካሬ ሜትር

ባለ 3 መኝታ: ከ145 እስከ 160 ካሬ ሜትር

💰 እጅግ ማራኪ የክፍያ አማራጭ
ከ 10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በመክፈል የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ!

📍 መገኛ ቦታ
ቦሌ ጋዜቦ (Bole Gazebo) - ለመኖሪያነት ተመራጭ እና ስልታዊ በሆነ ስፍራ ላይ።

📞 አሁኑኑ ይደውሉ!
ቦታው ሳይሞላ የቅንጦት መኖሪያዎን ዛሬውኑ ይያዙ፡

📱 ስልክ ቁጥር: +251983616161

🏢 አልሚ: ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ (Champion Properties)
#የቤትባለቤት #ጋሪስካይላይን #ቦሌጋሪ #አፓርትመንት

በከተማው ልብ ዘመናዊ ኑሮን ይምረጡ! ለምቹ፣ ዘመናዊ እና የተሟላ የመኖሪያ ልምድ የተዘጋጀ ፕሮጀክት ነው። በልዩ ዲዛይን የተገነቡ 1፣ 2 እና 3 መኝታ ቤቶች ምቹ አካባቢ እና ቀላል መዳረሻ...
24/07/2026

በከተማው ልብ ዘመናዊ ኑሮን ይምረጡ!

ለምቹ፣ ዘመናዊ እና የተሟላ የመኖሪያ ልምድ የተዘጋጀ ፕሮጀክት ነው።
በልዩ ዲዛይን የተገነቡ 1፣ 2 እና 3 መኝታ ቤቶች

ምቹ አካባቢ እና ቀላል መዳረሻ

ለቤተሰብዎ የሚመጥን የጥራት መኖሪያ

የህልምዎን ቤት ዛሬውኑ ይያዙ፤ ነገን አይጠብቁ!

📍 አድራሻ፡ሜክሲኮ

📞 ለተጨማሪ መረጃ፦ +251 983 616 161

#መስቀል #አፓርትመንት #አዲስአበባ

95% የተጠናቀቀ የህልምዎ ቤት እርስዎን እየጠበቀ ነው! 🏡በካዛንቺስ አካባቢ የሚገኘው ዘመናዊ አፓርታማ 95% የግንባታ ሂደቱን አጠናቋል። አሁኑኑ በመወሰን የእርስዎን የወደፊት መኖሪያ ያረጋ...
22/07/2026

95% የተጠናቀቀ የህልምዎ ቤት እርስዎን እየጠበቀ ነው! 🏡

በካዛንቺስ አካባቢ የሚገኘው ዘመናዊ አፓርታማ 95% የግንባታ ሂደቱን አጠናቋል። አሁኑኑ በመወሰን የእርስዎን የወደፊት መኖሪያ ያረጋግጡ!

185 እስከ 222 ካሬ ሜትር
በካሬ 125 ሺ ብር
🛏️ ባለ 3 መኝታ ቤት
📍 ካዛንቺስ
🏢 95% የተጠናቀቀ ግንባታ

ሰፊ ቦታ፣ ዘመናዊ ዲዛይን እና ምቹ የመኖሪያ አካባቢ
ዛሬ የሚወስኑት ውሳኔ የነገዎን ምቹ ኑሮ ይወስናል።

📞 ለተጨማሪ መረጃና ለሳይት ጉብኝት፦ +251 983 616 161

Champion Properties – ስኬትዎን ከእኛ ጋር ያክብሩ!

የህልምዎን ቤት በቦሌ ዛሬውኑ ይያዙ!ዘመናዊ ዲዛይን፣ ምቹ መኖሪያ እና ከፍተኛ የንብረት እሴት የሚያስገኝ በ4.7 ሚሊዮን ብር የሚጀምር አፓርታማ አሁኑኑ የእርስዎ ያድርጉት! የፕሮጀክቱ ባህሪ...
20/07/2026

የህልምዎን ቤት በቦሌ ዛሬውኑ ይያዙ!
ዘመናዊ ዲዛይን፣ ምቹ መኖሪያ እና ከፍተኛ የንብረት እሴት የሚያስገኝ በ4.7 ሚሊዮን ብር የሚጀምር አፓርታማ አሁኑኑ የእርስዎ ያድርጉት!
የፕሮጀክቱ ባህሪያት፦
ባለ 1፣ 2 እና 3 መኝታ አፓርታማዎች
ከ60–160 ካሬ ሜትር
በ15% ቅድሚያ ክፍያ
ቦሌ ጋዜቦ
የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን ከዛሬ ይጀምሩ። የተወሰኑ ዩኒቶች ብቻ ስለሚገኙ ፈጥነው ያስያዙ!
📞 ለበለጠ መረጃ: +251 983 616 161
Champion Properties
ስኬትዎን ከእኛ ጋር ያክብሩ!

የህልምዎን የቅንጦት ኑሮ በጋዜቦ ስካይላይን አፓርትመንት እውን ያድርጉ! ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ (Champion Properties) ዘመናዊ አኗኗርን ከላቀ ጥራት ጋር አጣምሮ የያዘ ድንቅ የመኖሪ...
18/07/2026

የህልምዎን የቅንጦት ኑሮ በጋዜቦ ስካይላይን አፓርትመንት እውን ያድርጉ!

ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ (Champion Properties) ዘመናዊ አኗኗርን ከላቀ ጥራት ጋር አጣምሮ የያዘ ድንቅ የመኖሪያ አፓርትመንት በቦሌ ጋዜቦ ልዩ ቦታ ላይ ይዞላችሁ ቀርቧል።

የቤቶቹ መገለጫዎች፦

የመኝታ ክፍሎች፦ ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ አማራጮች

የስፋት መጠን፦ ከ 60 ካሬ ሜትር ጀምሮ እስከ 160 ካሬ ሜትር ድረስ

አቀማመጥ፦ ለቤትዎ ምቾትና ውበት ልዩ ትኩረት የተሰጠው ዲዛይን

ልዩ ክፍያ፦ በ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት መሆን የሚችሉበት ምቹ አጋጣሚ!

ዘመናዊ አኗኗርን ከላቀ ጥራት ጋር አጣምሮ የያዘ ድንቅ የመኖሪያ አፓርትመንት ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ!

📞 አሁኑኑ ይደውሉና የቤት ባለቤት ይሁኑ፦ +251 983 61 61 61
#ቦሌጋዜቦ

Address

7th Floor, Sterling Building , Bole Gazebo Square
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Champion Properties Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Champion Properties Ethiopia:

Shortcuts

Share