24/11/2022
🔅 በዚህ የራስን ቤት ማግኘት እንደ ተአምር በሚቆጠርበት ዘመን እርሶን የቤት ባለቤት ልናደርግዎ ከተፍ ብለናል
🏠 ሳዊ የመኖሪያ ቤት አፓርትመንት አክሲዮን ማህበር
📌በቀረን የድርሻ ሽያጭ አክሢዬኖች የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ !!!
📌 3.500,000 ብር ብቻ ቅድሚያ በመክፈል በከፍተኛ ጥራት እና በፍጥነት በመገንባት ላይ የሚገኝ አፓርትመንት ባለቤት መሆን ይችላሉ
📌 የእርሶን ኪስ በማይጎዳ መልኩ በየሁለት ወሩ የሚከፈል 194.223 ብር ለአራት ጊዜ በድምሩ 776.892 በመክፈል ብቻ ክፍያዎትን ማጠናቀቅ ይችላሉ ፣
📌 ጠበበኝ አይሉ 132.5 ካሬ ላይ ያረፈ ውብ መኖሪያ
ሳዊ የመኖሪያ ቤት አክሲዮን ማህበር
በግንባታ ላይ የሚገኝው ከተጀመረ አምስት ወር የሆነው አሁን የደረሰበትን ደረጃ ከታች በፎቶና በቪዲዮ እንደሚታየው 4000 ካ.ሜ ላይ እየተሰራ የሚገኝ G+10 አፓርትመንት ነው፡፡
ቦታው አፓርታማ እየተሰራበት ነው አንድ እጣ 3.500,000 ሚሊየን ብር እየተሸጠ ነው ቦታው የሚገኘው ሸጎሌ እጸዋት መዓከል ዋና መግብያ 300 ሜትር ላይ ከውንጌት አደባባይ 500 ሜትር ላይ አዶናይ ክሊኒክ አጠገብ ይገኛል አካባቢው እጅግ ውብ አረንጓዴ ለመኖር ምቹ የሆነ ቦታ ነው፡፡
አንድ ሰው ህንፃው ሲሰራ 132.9 ካሬ ይደርሰዋል ፓርኪንግ ለንግድ የሚሆን ለባንክ ለሱፐርማርኬት የሚሆኑ ሱቁች እሰከ 2 ፎቅ የኖሩታል ሱቆቹ ተከራይተው የሚገኘው ጥቅም አባላቱ በየ አመቱ እኩል ይካፈሉታል የጋራ መጠቀሚያ አረንጓዴ ስፍራ ተጠቃሚ ይሆናል ግንባታው ተጀምሮ በመሰራት ላይ ይገኛል። አክሲዮን ማህበሩ 200 አባላት ሲኖሩት እኩል በሚደርስባቸው መዋጮ ይገነባል
ሳዊ የመኖሪያ ቤት አፓርታማ ይባላል በውልና ማስረጃ የፀደቀ ነው የኛ ድርጅት ከሪልእስቴት የሚለየው አባሉ እራሱ በመዋጮ የሚገነባው ነው ይህ ማለት አንድ እሪልስቴት ተገንብቶ ያለቀ ልግዛ ብትል በካሬ አነስተኛው 48,000 መካከለኛው 56,000 ከፍተኛው 72,000 ሺ ብር ነው እነሱ የሚያተርፍት ከፍተኛ ነው በዛ ላይ ጋራ መጠቀሚያ ቤዝመንት ብቻ ነው እኛ ያደረግነው ግን አንድ አባል አክሲዮን ማህበሩን ለመቀላቀል 3.500,000 ሚሊየን በአንድ ጊዜ ይከፈላል
ድርሻ ሽያጭ 3.500,000 ሚሊየን ብር ሲሆን ግንባታው ለማጠናቀቅ ከተቋራጩ ጋር ውል የገባነው 24 ወር ሲሆን የግንባታ ክፍያ በየሁለት ወሩ 194,223 ሲሆን ቀሪ የግንባታ ቀሪ ክፍያ የአራት ጊዜ ክፍያ ብር 776.891 ሲሆን በድምሩ ጠቅላላ ክፍያ 4.276.892 ሚሊየን ይፈጃል፡፡
አንድ ሰው አክሲዪን ገዝቶ ሲገባ የሚያገኛቸው ሰነዶች
1ኛ , የአባልነት ሰርተፍኬት
2ኛ, ውል
3ኛ, በውልና ማስረጃ ሙሉ ውክልና
4ኛ, የአባልነት መታወቂያ
5ኛ, ማህበሩ የተመሰረተበት መተዳደሪያ ኮፒ
6ኛ, የማህበሩ ምዝገባ ፍቃድ እና ቲን ነበር ኮፒ
7ኛ, የይዞታው ካርታ ኮፒ
በየውሩ ለአገልግሎት ለቢሮ ኪራይ ለአማካሪ መንግስታዊ ክፍያዎች በየወሩ 1000 ብር መዋጮ ይኖራል በተጨማሪም ጥራቱን የጠበቀ ስራ ለመስራት መስታወት አልሙንየም ሳኒተሪ የእሳት መከላከያ ስራዎች በጊዜያቸው የሚሰሩ ይሆናል።
ከሪልስቴቶች እስከ 5,000,000 ሚሊየን ልዩነት አለው ምክንያቱም በግንባታወ የሚያተርፍብን ስለሌለ እኛ ልምድ አለን በዚ መልኩ ሁለት ቦታ እየገነባን ነው በይበልጥ በስልክ ብናወራ +251900072724
📌ለኑሮ ተሥማሚ በሆነ ማራኪ የመኖሪያ ሥፍራ በመሃል አዲሥ አበባ ጉለሌ ክፍለከተማ ልዩ ሥሙ ሚሊኒየም ሠፈር ከዊንጌት አደባባይ 300 ሜትር ከመርካቶ በ20 ደቂቃ ከተፍ ብለው የሚደርሡበት
📌 ለልጆች መቦረቂያ እንዳይቸገሩ 1500 ካሬ ሜትር ላይ የተንጣለለ ውብ ግሪን ኤሪያ ያለው ፣
📌 ካፌና ሬስቶራንት እንዲሁም ጅምናዚየም እና ሱፐርማርኬት እዛው ከ 1- 4 ኛ ፎቅ ላይ የተካተተለት ፣
ቀሪ ክፍያዎች
📌 5ኛ ከጥቅምት 1 እስከ ታህሳስ 5 ➡️ 194,223
📌 6ኛ ክፍያ ከታህሳስ 1 እስከ የካቲት 5 ➡️ 194,223
📌 7ኛ ክፍያ ከየካቲት 1 እስከ ሚያዝያ 5 ➡️ 194,223
📌 8ኛ ክፍያ ከሚያዝያ 1 እስከ ሰኔ 5 ➡️ 194,223
የወርሃዊ መዋጮ የጊዜ ሠሌዳ👇
ቀሪ ክፍያዎች
📌 አስራ አንደኛ ክፍያ
ከታህሳስ አንድ እስከ ታህሳስ አምስት
1,000
📌 አስራ ሁለተኛ ክፍያ
ከጥር አንድ እስከ ጥር አምስት
1,000
📌 አስራ ሶስተኛ ክፍያ
ከየካቲት አንድ እስከ የካቲት አምስት
1,000
📌 አስራ አራተኛ ክፍያ
ከመጋቢት አንድ እስከ መጋቢትአምስት
1,000
📌 አስራ አምስተኛ ክፍያ
ከሚያዚያ አንድ እስከ ሚያዚያ አምስት
1,000
📌 አስራ ስድስተኛ ክፍያ
ከግንቦት አንድ እስከ ግንቦት አምስት
1,000
📌 አስራ ሰባተኛ ክፍያ
ከሰኔ አንድ እስከ ሰኔ አምስት
1000
⭐ ይምጡና ይጎብኙን በአገልግሎታችን ይረካሉ!!
ለበለጠ መረጃ ሙሌ ደላላ ብለው ይደውሉ 0900072724 ኮሚሽን 2%
የቴሌግራም ቻናሉን ጆይን
✅ ማንኛውም የሚሸጥ፣የሚከራይ # ቤት ፣ #ቦታ ፣ #መጋዘን ፣ #ህንፃ ካለዎት በዚህ
ይፃፉ ሙሉ መረጃዎችን ይላኩ
Please join more information or call 0900072724
📌ሣዊ የመኖሪያ ቤት አፓርትመንት አ/ማ
1,👉 ንግድ ባንክ 1000455054398
2, 👉አቢሢንያ ባንክ 89304237
3, 👉አዋሽ ባንክ 01304612315300
4, 👉ዳሽን ባንክ 5031532048011
5, 👉ሕብረት ባንክ 4701812060282012