07/01/2026
🎄እንኳን አደረሳቹ #ታላቅ ቅናሽ #የተደረገባቸው #አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት #+251921338094
እጅግ ቅንጡ የመኖርያ አፓርትመንት ከድንቅ እይታ ጋር
Don’t miss the chance of owning one of the limited , most protected property and panaromic view ofAddis Abeba
ይህን እጅግ ወብ የሆነ የመኖርያ አፓርታማ አፍሪካ ህብረት(africa union) ፊት ለፊት ሽያጭ ጀምረናል እንዳያመልጦት::
👉🏾208 ካሬ ሜትር ስፋት
🔹3 መኝታ + 1 የሰራተኛ መኝታ.
👉🏾160 ካሬ ሜትር ስፋት
🔹3 መኝታ + 1 የሰራተኛ መኝታ.
👉🏾 188 ካሬ ሜትር ስፋት
🔹3 መኝታ + 1 የሰራተኛ መኝታ.
🔹 3 መኝታ, 4 መታጠቢያ, 1 የሰራተኛ መኝታ
ሁሉም ቤቶች store & laundry አላቸው
♦️ይህ እጅግ ዘመናዊ የመኖርያ አፓርታማ የአህጉራችን የመሰብሰቢያ ማእከል አጠገብ ከመገኘቱ በተጨማሪ በፍጥነት እየተሰራ ይገኛል::
🛑የጋራ መጠቀሚያ
👉🏾የእንግዳ ማረፊያ ቦታ
👉🏾 ባለ 5 ወለል ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
👉🏾 የመዋኛ ገንዳ
👉🏾 የልጆች መጫወቻ
👉🏾ዘመናዊ የመጥሪያ አገልግሎት
👉🏾የ24ሰአት የደህንነት ካሜራዎች ጥበቃ እንዲሁም ተጠባባቂ ጀነሬተር
👉🏾የ እስፓርት እና ዋና ማዘውተሪያ
👉🏾 መዋኛ ገንዳ
👉🏾ግዙፍ የዉሀ ማጠራቀሚያ
🔶ይህ መኖርያ ስለሚገባዎት እንዳያመልጦት, ማየት ማመን ነውና ይደውሉ የሳይት ጉብኝት ፕሮግራማችን ላይ ይገኙ::
ሌሎችም 👇👇👇
በቦሌ , ካዘንችስ እና ወሎ ሰፈር አሉን
❤️ተጨማሪ ቤቶች፣ ሱቆች፣ የቢሮ ቦታዎች... ለማየት የቴሌግም ቻናላችንን ይህን ሊንክ በመንካት ቤተሠብ ይሁኑ!!
https://t.me/AkHomes
+251921338094