Mahlet real estate consultant

Mahlet real estate consultant Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mahlet real estate consultant, Real Estate, bole, Addis Ababa.

ዘመናዊ ኑሮ፣ ዘመናዊ ምርጫ! 📦✨ለመኖሪያ እጅግ ተመራጭ በሆነው መስቀል ፍላወር ላይ በጥራት የተገነባ የራስዎ አፓርታማ እንዲኖርዎት ይመኛሉ? አልቲማ ሪል እስቴት (Ultima Real Esta...
20/06/2026

ዘመናዊ ኑሮ፣ ዘመናዊ ምርጫ! 📦✨ለመኖሪያ እጅግ ተመራጭ በሆነው መስቀል ፍላወር ላይ በጥራት የተገነባ የራስዎ አፓርታማ እንዲኖርዎት ይመኛሉ? አልቲማ ሪል እስቴት (Ultima Real Estate) የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን እውን የሚያደርግ ድንቅ ዕድል ይዞላችሁ ቀርቧል!
🛏 ባለ 2 መኝታ፦ ከ 100.5 ካሬ ሜትር እስከ 155.4 ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸው።
🛏 ባለ 3 መኝታ፦ ከ 185.3 ካሬ ሜትር እስከ 196.9 ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸው።
📉 አነስተኛ የ10% ቀደመ ክፍያ ብቻ በመክፈል የቅንጦት አኗኗርዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ።
📞 ዛሬውኑ ይደውሉ፡ +251 9 10 96 77 19
📍 አድራሻ፦ መስቀል ፍላወር፣ ዋናው መንገድ ላይ

17/06/2026
23/04/2026

የህልምዎን ቤት በአልቲማ ሪል እስቴት እውን ያድርጉ! 🌟በከተማችን እምብርት በመስቀል ፍላወር ዘመናዊነቱንና ምቾቱን የጠበቀ የመኖሪያ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ ነን።✅ ባለ 2 መኝታ፡ ከ 100.5 ካሬ - 155.4 ካሬ✅ ባለ 3 መኝታ፡ ከ 185.3 ካሬ - 196.9 ካሬ✅የንግድ ሱቆችም ከ 8ካሬ እስከ 205.6 ካሬ 💎በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ!💫በ ኤክስፖ ላይ ለሚገኙ ደንበኞቻችን ከ ሚያዝያ 17 እስከ 21 በ 5% ቅድመክፍያ እና 5% ቅናሽ ተጠቃሚ ይሆናሉ! ከዛ ቀን ውጪ ለሚመጡ ደንበኞች የዚ ዕድል ተጠቃሚ አይሆኑም በከፍተኛ ጥራት ባለው ግንባታ ተገንብቶ ለኑሮዎ ምቾት፣ ለኢንቨስትመንትዎ አስተማማኝ ምርጫን ይሰጣል!አልቲማ ሪል እስቴት ህልሞን ይኑሩ!📍 አድራሻ፡ መስቀል ፍላወር📞 ለበለጠ መረጃ፡ 09 65 17 80 60

15/04/2026

ድርጅታችን አልቲማ ሪል ስቴት ባዘጋጀው ክፍት የስራ ቦታ ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብ፦ ሴልስ (Sales )
የስራ ቦታ፦ አዲስ አበባ

የሚፈለጉ መስፈርቶች፦

✅ በሪል ስቴት ዘርፍ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
✅ በሴልስ 2 ዓመት የሰራ/ች
✅ ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ችሎታ ያለው/ላት

ጥቅማጥቅሞች፦

💰 ደመወዝ፦ 22,000 + (commission )
📈 ጥሩ የስራ አካባቢ እና ዕድገት

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና ሲቪያችሁን (CV) ይዛችሁ መስቀል ፍላወር (Meskel Flower) በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመምጣት ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ለበለጠ መረጃ፦
📞 0965178060

አልቲማ ሪል እስቴት - ህልምዎን ይኑሩ!

Real Estate

ultima real estate
15/04/2026

ultima real estate

04/06/2024

ከ ኢትዮ ቤስት ሪል እስቴት 80% በላይ የተጠናቀቁ ፤ በዓመት ውስጥ በእጅዎ የሚገቡ የንግድ ሱቆችን፣ ቢሮዎችን እና የመኖርያ አፓርታማዎችን በመሀል 📍ቦሌ ማተሚያ በሽያጭ ላይ ነን።
📌የንግድ ሱቆች አማራጮች
ከ 14 ካሬ ጀምሮ እስከ 200 ካሬ ድረስ
📌የመኖሪያ አፖርትመንት
ባለ ሁለት 143 እና 148
ባለ ሶስት 167 እና 198
ዱፕሌክስ G+1 አፖርትመንት
📌 በወለል አራት ቤት ብቻ።
ለበለጠ መረጃ 📲 0910967719
0965178060

Real Estate

Address

Bole
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mahlet real estate consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category