Ethio Real Estate consultant

Ethio Real Estate consultant Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Real Estate consultant, Real Estate, Addis Ababa.

በካዛንቺስ እምብርት የቅንጦት ኑሮን በታላቅ ቅናሽ! 🏙️✨📞0946066233/0991077272በካሬ 89,815 ብርበ540,000 ብር ቅደመ ክፍያለመኖር ተመራጭ እና ሁሉንም ነገር በአንድ ግቢ ...
12/06/2026

በካዛንቺስ እምብርት የቅንጦት ኑሮን በታላቅ ቅናሽ! 🏙️✨
📞0946066233/0991077272
በካሬ 89,815 ብር
በ540,000 ብር ቅደመ ክፍያ
ለመኖር ተመራጭ እና ሁሉንም ነገር በአንድ ግቢ ያካተተ መንደር እየፈለጉ ነው? እንግዲያውስ ፍለጋዎ እዚህ ያበቃል!
በ60% አረንጓዴ ስፍራ የተሸፈነ፣ ለጤናዎ እና ለስነ-ልቦናዎ እርካታን የሚሰጥ ድንቅ የመኖሪያ ሳይት ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ምን ምን ያካትታል?

✅ ለስፖርት ወዳጆች፦ የእግር ኳስ እና የቅርጫት ኳስ ሜዳዎች ⚽🏀

✅ ለመዝናናት፦ ዘመናዊ መዋኛ ገንዳ (Swimming Pool) 🏊‍♂️

✅ ለልጆችዎ፦ ዘመናዊ እና ባህላዊ የህፃናት መጫወቻ ስፍራዎች 🎡

✅ ለደህንነትዎ፦ አስተማማኝ እና ዘመናዊ አሰራር
የቤት አማራጮች እና ዋጋ፦

🔹 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 4,939,825 ብር
| ቅድመ ክፍያ (15%)፦ 740,974 ብር

🔹 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 7,185,200 ብር
| ቅድመ ክፍያ (15%)፦ 1,077,780 ብር

🔹 ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 8,532,425 ብር
| ቅድመ ክፍያ (15%)፦ 1,279,864 ብር

🔹 ባለ 4 መኝታ (160 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 14,370,400 ብር
| ቅድመ ክፍያ (15%)፦ 2,155,560 ብር

💡 ልዩነታችን፦ እጅግ ምቹ የሆነ የአከፋፈል ሁኔታ ማመቻቸታችን ነው!
አሁኑኑ ይደውሉ፣ ሳይቱን ይጎብኙ እና የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ 0946066233/0991077272

በካዛንቺስ እምብርት የቅንጦት ኑሮን በታላቅ ቅናሽ! 🏙️✨☎️0946066233/0991077272ለመኖር ተመራጭ እና ሁሉንም ነገር በአንድ ግቢ ያካተተ መንደር እየፈለጉ ነው? እንግዲያውስ ፍለጋ...
11/06/2026

በካዛንቺስ እምብርት የቅንጦት ኑሮን በታላቅ ቅናሽ! 🏙️✨
☎️0946066233/0991077272

ለመኖር ተመራጭ እና ሁሉንም ነገር በአንድ ግቢ ያካተተ መንደር እየፈለጉ ነው? እንግዲያውስ ፍለጋዎ እዚህ ያበቃል!
በ60% አረንጓዴ ስፍራ የተሸፈነ፣ ለጤናዎ እና ለስነ-ልቦናዎ እርካታን የሚሰጥ ድንቅ የመኖሪያ ሳይት ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ምን ምን ያካትታል?

✅ ለስፖርት ወዳጆች፦ የእግር ኳስ እና የቅርጫት ኳስ ሜዳዎች ⚽🏀

✅ ለመዝናናት፦ ዘመናዊ መዋኛ ገንዳ (Swimming Pool) 🏊‍♂️

✅ ለልጆችዎ፦ ዘመናዊ እና ባህላዊ የህፃናት መጫወቻ ስፍራዎች 🎡

✅ ለደህንነትዎ፦ አስተማማኝ እና ዘመናዊ አሰራር
የቤት አማራጮች እና ዋጋ፦

🔹 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 4,939,825 ብር
| ቅድመ ክፍያ (15%)፦ 740,974 ብር

🔹 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 7,185,200 ብር
| ቅድመ ክፍያ (15%)፦ 1,077,780 ብር

🔹 ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 8,532,425 ብር
| ቅድመ ክፍያ (15%)፦ 1,279,864 ብር

🔹 ባለ 4 መኝታ (160 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 14,370,400 ብር
| ቅድመ ክፍያ (15%)፦ 2,155,560 ብር

💡 ልዩነታችን፦ እጅግ ምቹ የሆነ የአከፋፈል ሁኔታ ማመቻቸታችን ነው!
አሁኑኑ ይደውሉ፣ ሳይቱን ይጎብኙ እና የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ 0946066233/0991077272

04/06/2026

የንግድ ሱቅ ከ20ካሬ-100ካሬ አማራጭ ከ15%-35%የሚገርም ቅናሽ

📌 ከሱቆች በተጨማሪ የቤቶች የካሬ ዋጋ ላይ ቅናሽ አድርገናል

👉09-46-06-62-33

እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸውን ቤቶች  መግዛት ይፈልጋሉ !!! #እንግዳውስ  25%ቅናሽ የተደረገባቸውን ቤቶች በአዲሷ_ካዛንቺስ_ይግዙ‼️ከ ባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ 👉ባለ አንድ መኝታ 4...
27/03/2026

እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸውን ቤቶች መግዛት ይፈልጋሉ !!!
#እንግዳውስ 25%ቅናሽ የተደረገባቸውን ቤቶች በአዲሷ_ካዛንቺስ_ይግዙ‼️

ከ ባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

✍ ቅድመ ክፍያ 15% በመክፈል መዋዋል ይችላሉ።

📹 (ከ606,251ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ) 5%የበአል ዲስካውንት

📍በግቢው ውስጥ

➾ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➾ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➾መዋኛ ገንዳ
➾የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
➾ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ24/7 ጥበቃ ጋር
➾የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች

📍በግቢው ዙሪያ

➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማ

📍የቤቶቹ እይታ

➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ያካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ አዲሱ የልጆች አለም ፓርክ

👉 ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል

❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል & በዲኤች ኤል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።

ለምዝገባ
+251946066233
አያት ዞሮ መግቢያዬ !!

19/12/2025

☎️ 0991077272

በካሳንችስ 20% ቅናሽ የተደረገበት የአፓርትመንት ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው

ከ 4 ሚሊዮን ብር ጠቅላላ ክፍያ ጀምሮ‼️

አያት ሪልእስቴት መሀል ከተማ ካሳንችስ ላይ ዘመኑን የሚመጥን 230,000 ካሬሜትረ ላይ ያረፈ እጅግ ውብ መንደረ እየገነባ ነው ! ታዲያ በ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቤትዎን የግልዎ ያድረጉ ። የአዲስ አመት ቅናሽ ሊጠናቀቅ ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ

የቤቶች ዕይታ
✅ወደ ቤተ-መንግስት ( ግቢ ገብረኤል)
✅ ወደ ወነዝ ዳር ልማት
✅ ወደ ወዳጅነት ፖረክ
✅ ወደ ቦሌ
✅ ወደ መገናኛ
✅ ወደ ስላሴ ካቴደራል (አዋሬ)
✅ ወደ መለስ ፋውንዴሽን

ካዛንቺስ አያት የመኖሪያ መንደር በውስጡ :-

* የመኖሪያ ቤቶች
➣ ደረጃውን የጠበቀ ሞል
➣ ተጠባባቂ ጀነሬተር
➣ የከርሰ ምድር ውሀ
➣ ሆስፒታል
➣ ጅም እና ስፓ
➣ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
➣ የጤና ማዕከል
➣ አራት መዋለ ሕፃናት
➣ የልጆች የመጫወቻ ቦታዎች
➣ የህዝብ ፕላዛ
➣ አረንጓዴ ቦታዎች
➣ 12,000 ተሽከርካሪ የሚያቆሙ ቤዝመንት ፓርኪንግ
➣ ለእግረኛ እና ለብስክሌት ተጠቃሚዎች ምቹ የሆኑ መንገዶች

የካሬ አማራጮች ፦
➣ ባለ 1 ምኘታ 45,55,60 ካሬዎች ተጨማሪ የሰራተኛ ምኘታ ቤት
➣ ባለ 2 ምኘታ 80 ካሬ ተጨማሪ የሰራተኛ ምኘታ ቤት
➣ ባለ 3 ምኘታ 95,105,115 ካሬዎች ተጨማሪ የሰራተኛ ምኘታ ቤት
➣ ባለ 4 ምኘታ 140,160 ካሬዎች ተጨማሪ የሰራተኛ ምኘታ ቤት

፨ ማሳሰቢያ ፦ ቤቱን ከገዙ በኃላ ቤቱን እስኪረከቡ ድርስ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ የለውም ።

ለበለጠ መርጃ ፦
0991077272 WhatsApp /Telegram ይደውሉልን

12/07/2025

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Real Estate consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category