Yordi Real State consultant & Sales

Yordi Real State consultant & Sales Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yordi Real State consultant & Sales, Real Estate, Bole, Bole Medhanialem, Addis Ababa.

03/04/2026

የጊፍት ሪል ስቴት የትንሳኤ በዓል ልዩ የሽያጭ ተጀምሮአል
****
ጊፍት ሪል ስቴት የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀው ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ ዛሬ ቅዳሜ መጋቢት 19/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለገሃር በሚገኘው የጊፍት መንደር በይፋ ተከፍቷል፡፡

ኤክስፖው እስከ ሚያዝያ 10/2018 ዓ.ም. የሚቆይ ሲሆን ለሽያጭ በወጡ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች 5% ቅድመ ክፍያ እስከ 15% ቅናሽ ተደርጓል፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ
+251 956283955

ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ይፈልጋሉ? *እስከ 20% ታላቅ ቅናሽ የተደረገላቸው አፓርትመንት ቤት እና የንግድ ሱቆችንበ 5% ቅድመ ክፍያ ብቻጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ ...
19/03/2026

ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ይፈልጋሉ?

*እስከ 20% ታላቅ ቅናሽ የተደረገላቸው አፓርትመንት ቤት እና የንግድ ሱቆችን
በ 5% ቅድመ ክፍያ ብቻ

ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ ለኑሮ ምቹ በሆኑ አካባቢዎች የተለያየ መጠን ያላቸው አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቀርቦልናል፡፡

በለገሃር፣
በተ/ሃይማኖት፣
በ22 ማዞሪያ፣
በአትላስ፣
ሲኤምሲ፣
በፈረስ ቤትና በሌሎች
መንደሮቻችን፤
 የተሻሻሉ አማራጭ ዲዛይኖች፣
 አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ ቦታ፣
 24/7 የተጠባባቂ ኃይልና የውሃ አቅርቦት፣
 ዘመናዊ የንግድ ሱቆች፣ የገበያ አዳራሾች፣ ት/ቤቶች እና የህክምና ማዕከሎች፣
 በቂ አረንጓዴ የመጫዎቻ ስፍራዎች አሏቸው፣

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ፤
+251956283955/+251923314143

ጊፍት ሪል ስቴቶች ነን!በዘመን ሽግግር አብረን እየዘመን፤ የደንበኞቻችን ፍላጎት ያማከሉ ዲዛይኖችን ከአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ጋር በማዋሃድ፤ ለኑሮ ምቹ በሆኑ በመሃል አዲስ አበባ፤   በለገሃር፣...
16/02/2026

ጊፍት ሪል ስቴቶች ነን!

በዘመን ሽግግር አብረን እየዘመን፤ የደንበኞቻችን ፍላጎት ያማከሉ ዲዛይኖችን ከአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ጋር በማዋሃድ፤ ለኑሮ ምቹ በሆኑ በመሃል አዲስ አበባ፤

በለገሃር፣
በተ/ሃይማኖት፣
በ22 ማዞሪያ፣
በአትላስ፣
ሲኤምሲ፣
በፈረስ ቤትና በሌሎች አካባቢዎች

የተለያየ መጠን ያላቸው ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ፤
+251956283955

ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ! ለአጭር ጊዜ የሚቆይ!*ጊፍት ሪል ስቴት ከደንበኞቻችን በቀረበልን ጥያቄ መሰረት ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ልዩ ኤክስፖ በለገሃር መንደራችን ለደንበኞቻችን ክፍት አድርገናል!ኤክ...
30/01/2026

ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ! ለአጭር ጊዜ የሚቆይ!
*
ጊፍት ሪል ስቴት ከደንበኞቻችን በቀረበልን ጥያቄ መሰረት ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ልዩ ኤክስፖ በለገሃር መንደራችን ለደንበኞቻችን ክፍት አድርገናል!

ኤክስፖው እስከ ጥር 30/2018 ዓ.ም. በሚኖረው ቆይታ በቅንጡ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች እስከ 20% ቅናሽ የተደረገ ሲሆን በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ፡፡

ዕድሉን ይጠቀሙ!

መኖር በጊፍት መንደር!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ:-+251956283955

የጊፍት ሪል ስቴት የበዓል ቅናሽ አሁንም ቀጥሏል!**ጊፍት ሪል ስቴት የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ያወጣው የ20% ቅናሽ እስከ ጥር 9/2018 ዓ.ም. ይቆያል፡፡በዚህ የበዓል ሰሞን 5% ...
10/01/2026

የጊፍት ሪል ስቴት የበዓል ቅናሽ አሁንም ቀጥሏል!
**
ጊፍት ሪል ስቴት የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ያወጣው የ20% ቅናሽ እስከ ጥር 9/2018 ዓ.ም. ይቆያል፡፡

በዚህ የበዓል ሰሞን 5% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤት መሆን እንዲችሉ ተመቻችቷል፡፡

የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል።
ለበለጠ መረጃ:+251956283955 ይደውሉ

🎄የጊፍት ሪል ስቴት የገና በዓል የሽያጭ ኤክስፖ ደረሰ!🎄                                 *** ጊፍት ሪል ስቴት ከታህሳስ 15-28/2018 ዓ.ም. በለገሃር መንደሩ የሚያ...
27/12/2025

🎄የጊፍት ሪል ስቴት የገና በዓል የሽያጭ ኤክስፖ ደረሰ!🎄
***

ጊፍት ሪል ስቴት ከታህሳስ 15-28/2018 ዓ.ም. በለገሃር መንደሩ የሚያዘጋጀው የገና በዓል የሽያጭ ኤክስፖ ደረሰ፡፡

✅ በዓሉን አስመልክቶ በመሃል አዲስ አበባ በሚገኙ መንደሮቻችን ቅንጡ አፓርትመንቶቻችንና የንግድ ሱቆችን በ2% ቅድመ ክፍያ እስከ 20% ቅናሽ ለሽያጭ ዝግጁ አድርገናል፡፡

ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ አፓርትመንት ቤቶች እና ከ 18 ካሬ ጀምሮ የ ንግድ ሱቆች ለ ሽያጭ አቅርበናል::
እንዳያመልጥዎ!

መኖር በጊፍት መንደር!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

☎ ለበለጠ መረጃ +251956283955

🎄የጊፍት ሪል ስቴት የገና በዓል የሽያጭ ኤክስፖ ደረሰ!🎄                                  ጊፍት ሪል ስቴት ከታህሳስ 15-28/2018 ዓ.ም. በለገሃር መንደሩ የሚያዘጋጀ...
25/12/2025

🎄የጊፍት ሪል ስቴት የገና በዓል የሽያጭ ኤክስፖ ደረሰ!🎄


ጊፍት ሪል ስቴት ከታህሳስ 15-28/2018 ዓ.ም. በለገሃር መንደሩ የሚያዘጋጀው የገና በዓል የሽያጭ ኤክስፖ ደረሰ፡፡

✅ በዓሉን አስመልክቶ በመሃል አዲስ አበባ በሚገኙ መንደሮቻችን ቅንጡ አፓርትመንቶቻችንና የንግድ ሱቆችን በ2% ቅድመ ክፍያ እስከ 20% ቅናሽ ለሽያጭ ዝግጁ አድርገናል፡፡

ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ አፓርትመንት ቤቶች እና ከ 18 ካሬ ጀምሮ የ ንግድ ሱቆች ለ ሽያጭ አቅርበናል::
እንዳያመልጥዎ!

መኖር በጊፍት መንደር!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

☎ ለበለጠ መረጃ +251956283955

ታላቅ የገና ኤክስፓ በለገሀር!!!ቤት ለመግዛት አስበዋል? የጊፍት ሪል ስቴት ቤቶችን ሳያዩ እንዳይገዙ!  ****ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ በለገሃር፣ በ22 ማዞሪያ፣በሲኤምሲ እንዲ...
24/12/2025

ታላቅ የገና ኤክስፓ በለገሀር!!!
ቤት ለመግዛት አስበዋል? የጊፍት ሪል ስቴት ቤቶችን ሳያዩ እንዳይገዙ!
****
ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ በለገሃር፣ በ22 ማዞሪያ፣በሲኤምሲ እንዲሁም በተክለ ሃይማኖት አካባቢ እጅግ በጣም ቅንጡ አፓርትመቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል።

👉 20% ቅናሽ ከሙሉ ዋጋ ላይ የሚቀንስ
👉 ቅድመ ክፍያ ከ 5% ጀምሮ
👉 ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮዽያ ብር ይዋዋሉ
ለበለጠ መረጃ:-
Call: 0956283955

Address

Bole, Bole Medhanialem
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yordi Real State consultant & Sales posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category