Best Ethio Real Estate

Best Ethio Real Estate Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Best Ethio Real Estate, Real Estate, Addis Ababa.

የት መኖር ይፈልጋሉ ሲኤሚሲ፣ቦሌ ፣ቦሌ ቡልቡላ፦ካዛንቺስ፦አያት .....ይደዉሉ☎️ 09 86 98 98 45
08/04/2025

የት መኖር ይፈልጋሉ ሲኤሚሲ፣ቦሌ ፣ቦሌ ቡልቡላ፦ካዛንቺስ፦አያት .....

ይደዉሉ☎️ 09 86 98 98 45

27/05/2024

⭐️የአፓርታማ ባለቤት ለመሆን በ𝟳 ዙር ከወለድ ነፃ የሚከፈል ቀላል አማራጭም ይዘንልዎ መጥተናል⭐️

አያት አክሲዮን ማህበር

107,115,127,145 m2 ባለ 3 መኝታ

✅ቅድመ ክፊያ

ኮንትራት ሲፈረም 15% ቀሪውን በ𝟳 ዙር 𝟲𝟬% ቀሪ 40% ዱቤ ቤቱን ከተረከቡ በዃላ ከ10-30 አመት !

✅የቅናሽ ፓኬጅ
በአንድ ጊዜ 100% ለከፈለ 25% ቅናሽ
በአንድ ጊዜ 80% ለከፈለ 20% ቅናሽ
በአንድ ጊዜ 60% ለከፈለ 15% ቅናሽ
በአንድ ጊዜ 40% ለከፈለ 10% ቅናሽ
በአንድ ጊዜ 25% ለከፈለ 6.3% ቅናሽ

✅የአፓርታማ ባለቤት ለመሆን በ𝟳 ዙር ከወለድ ነፃ የሚከፈል ቀላል አማራጭም ይዘንልዎ መጥተናል
𝐈𝐧𝐭𝐞𝐫𝐞𝐬𝐭 𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐢𝐧𝐬𝐭𝐨𝐥𝐥𝐦𝐞𝐧𝐭

✅እንዲሁም ከባንክ ብድር ሳያስፋልጎ አያት የ𝟲𝟬/𝟰𝟬 ቀላል አከፋፈል የ𝟯𝟬 አመት ዱቤ አዘጋጅቶሎታል እየኖሩብት የሚከፍሉት
'𝟔𝟎/𝟒𝟎 𝐩𝐚𝐲𝐦𝐞𝐧𝐭' 𝐧𝐨𝐧 𝐛𝐚𝐧𝐤 𝟑𝟎𝐲𝐞𝐚𝐫𝐬 𝐦𝐨𝐫𝐭𝐠𝐚𝐠𝐞

ሳይዘገዩ በረዥም ጊዜ የ60/40 የቤት ክፍያ ባለቤት ይሁኑ

የቀሩን ቤቶች ጥቂት ናቸው ይፍጠኑ!🚨

ለበለጠ መረጃ:

📞 09 86 98 98 45
📞 09 38 58 43 03

📍ይደውሉልን

ዲኤምሲ ሪል እስቴት (DMC REAL ESTATE)• ጥቂት ስለ ዲኤምሲ ረል እስቴት 1/ 26 አመታትን በመንገድ ግንባታ ልምድ ያለዉ ድረጅት ስለመሆኑ2/ እያስገነባ ያሉት ቤቶች ምቹና  ማራኪ ...
14/11/2023

ዲኤምሲ ሪል እስቴት (DMC REAL ESTATE)
• ጥቂት ስለ ዲኤምሲ ረል እስቴት
1/ 26 አመታትን በመንገድ ግንባታ ልምድ ያለዉ ድረጅት ስለመሆኑ
2/ እያስገነባ ያሉት ቤቶች ምቹና ማራኪ ስለመሆናቸው …
• ቦታዎቹን(site) በተመለከተ የምገኝበት ቦታ
1/ ለቡ መብራት መስቀለኛ መንገድ100 ሜትር ከዋናዉ አስፓልት ላይ የምገኝ

©• እያንዳንዱ አፖርትመንቶች የምሰጧቸዉ(የምኖራቸዉ) አገልግሎቶች
1/ የመኪና ማቆምያ ቦታ(Parking )
2/ ቆሻሻ ማስወገጃ(Garbage Shooter) በእያንዳንዱ ወለል/ፎቅ
3/ በእያንዳንዱ ፎቅ/ወለል 4 ዘመናዊ አሳንሰር( Lift)
4/ ምቹ አረንጓዴ ስፍራ( Green Area)
5/ መጠባበቅያ ጀነሬተር (Automatic generator )
6/ የኤለክትሪክ መክና ኃይል መሙያ መሳርያ
7/ ለተለያዩ ዝግጅቶች የምሆን የጋራ ቦታ
8/ ዘመናዊ ኢንተርኮም አገልግሎት
9/ የደህንነት መጠበቅያ(Security Camera )
ዠ 10/ 24 ሰዓት የእንግዳ መቀበያ/የጋራ መናፈሻ
11/ በግብ ዉስጥ የመጫወቻ ቦታዎች፥ዘመናዊ የገበያ ማዕከል ባንኮች(super market)
12/ የከረሰ ምድር ዉሃ(Ground Water )
1/ አፓርትመንቶቹን በተመለከተ፦
•©የቤቶቹ ስፋትን በተመለከተ
1/ስቱዲዮ(55.5ካሬ)
©2/ ባለ አንድ መኝታ
_76.2ካሬ
©3/ ባለ 2 መኝታ ቤቶች _123.4,129.9,132.4,ካሬ
_140.8ካሬ
_144.6ካሬ
_147.33ካሬ) ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍለ ከነሙሉ መገልገያ፧ላዉንደረ የያዙ

4/ ©ባለ 3 መኝታ ቤቶቹ
_148.8, _149.76,_154.87,_156.03,
_164.3ካሬ
_169.5ካሬ ከተጨማረ የሰራተኛ ክፍል የያዙ

5/ ©ባለ 4 መኝታ ቤቶቹ(ፐንታዎስ)
_174.01ካሬ
_180.23ካሬ ሁሉም ተጨማር ላዉንደረ፣ የሰራተኛ ክፍል፣ስቶር አላቸው

© አከፋፈሉን በተመለከተ
15% ቅድመ ክፍያ
_ቀረዉ የግንባታዉ ሂደት እየታየ በ8 ዙር በ3 አመት የመከፈል የሆናል
2/ሱቆቹን በተመለከተ፦
ከበዝመንት እስከ 1ፎቅ ድረስ ለሽያጭ ቀረበዋል
ስፈታቸዉ ከ25 ካሬ እስከ 171.66ካሬ ጀምሮ
ቅድመ ክፍያቸዉ 25%እስከ 50% በየፎቃቸዉ ይለያያል
• ©ለኢንቨስትመንት እና ለመኖርያ ስፈልጉ ቀድመዉ ይመዝገቡ የቀሩን ጥቅት ቤቶችና ሱቆች ስለሆኑ ቀድመዉ ይመዝገቡ ፣

እናመሰግናለን !!!

የበለጠ መረጃ ስፈልጉ ☎️ 0986989845 ደዉለዉ መረጃ
ማገኘት ይችላሉ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Best Ethio Real Estate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category