Yegna Marketing

Yegna Marketing Get As Realestate Helping you find the property of your dreams.

20/04/2025
📢🔏🔗  GET-AS REALESTATE    🏠 በ መሀል ሰሚት 🏠🔑 ◎  በጥራት እና ፍጥነት እየተገነባ ያለ◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል ከ61 ካ.ሜ እስከ 151 ካ.ሜ የሆኑ ባለ አንድ እስከ ባለ ሶ...
05/07/2024

📢🔏🔗 GET-AS REALESTATE

🏠 በ መሀል ሰሚት 🏠🔑
◎ በጥራት እና ፍጥነት እየተገነባ ያለ

◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል
ከ61 ካ.ሜ እስከ 151 ካ.ሜ የሆኑ
ባለ አንድ እስከ ባለ ሶስት መኝታ
አፓርታማ በመሸጥ ላይ ነን

◎ ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ
◎ ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ያለበት
◎ የመገበያያ ማዕከላት፣የሰውነት ማጎልመሻ ስፍራዎች(ጂምናዝየም)፣ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ባንኮች፣አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን ሁሉም በቅርብ ርቀት ውስጥ የሚገኙበት🍽 🧘‍♀️🏦🕌⛪️
◎ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ💰💸
◎ አጭር የማስረከቢያ ጊዜ
◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት

◎ በ10% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ


◎ *በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች*

☞ ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
☞ በህንፃው መጨረሻ(ሩፍ ቶፕ) ላይ የሚገኝ ትልቅ የጋራ ሰገነት ስፍራ
☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞ ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ::ለመኪና ማቆሚያ የሚሆን 4 ቤዝመንቶች ያሉት።
☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
◎ በመሬት ወለል ላይ የሚገኝ የአስተዳደር ቢሮ እና የደህንነት ክፍል።

◎ የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰
ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለማግኘት በስልክ ቁጥር
0911282457 / 0910563957 ይደውሉ

ከወዳጅነት ፓርክ ፊት ለፊት 10 % ብቻ   በመክፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ!ከ 1,207,575.54 ብር ጀምሮከ አሚባራ ፕሮፐርቲስ ከ ባለ 1-4 መኝታ 86ካሬ -267 የካሬ አማራጭ ቅንጡ G+...
14/03/2024

ከወዳጅነት ፓርክ ፊት ለፊት
10 % ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ከ 1,207,575.54 ብር ጀምሮ
ከ አሚባራ ፕሮፐርቲስ
ከ ባለ 1-4 መኝታ
86ካሬ -267 የካሬ አማራጭ
ቅንጡ G+1 ፔንት ሃውስ
424-646 የካሬ አማራጭ
በ 2 አመት የጊዜ ውስጥ የሚረከቡት

ለበለጠ መረጃ
0910306490/0908340200 ይደውሉ

በማስታወቂያ ዋጋ እየሸጥን እንገኛለን👉በሰሚት🏡 147,151ካሬ ባለ 3 መኝታ🏡 109, 115 ካሬ ባለ 2 መኝታ👉15% ቅድመ ክፍያበ 1 ዓመት ከ 6 ወር የሚረከብ👉 በጀርመን አደባባይ 🏠 14...
21/10/2023

በማስታወቂያ ዋጋ እየሸጥን እንገኛለን
👉በሰሚት
🏡 147,151ካሬ ባለ 3 መኝታ
🏡 109, 115 ካሬ ባለ 2 መኝታ
👉15% ቅድመ ክፍያ
በ 1 ዓመት ከ 6 ወር የሚረከብ

👉 በጀርመን አደባባይ
🏠 146.6 ካሬ ባለ 2 መኝታ
🏠 164.8ካሬ ባለ 3 መኝታ
25% ቅድመ ክፍያ
በ 1 ዓመት ከ 6 ወር የሚረከብ

👉 በጀርመን አደባባይ

🏠 163.1 ካሬ ባለ 2 መኝታ
🏠 202.4 ካሬ ባለ 3 መኝታ
ቅድመ ክፍያ 15 % ብቻ
የካሬ ዋጋ $1700(95,000)
በ 3 ዓመት የሚረከብ

For site visit contact us
📞0911282457

Address

22
Addis Ababa

Telephone

+251911282457

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yegna Marketing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yegna Marketing:

Share

Category