11/09/2026
እንኳን ለ2019 የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የፍቅር ዘመን እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። ያሰብነው የሚሳካበት፣ የጀመርነው ከግብ የሚደርስበት፣ በያላችሁበት ሀሴት እና ደስታ የሚሞላበት አመት ይሁንላችሁ። ከቤተሰብ እና ከወዳጅ ዘመድ ጋር በመሆን ይህንን በዓል በታላቅ ደስታ እንድታሳልፉ ምኞታችን ነው። ብሩህ ተስፋ እና አዲስ ጅማሮ ይዞላችሁ ይምጣ! መልካም አዲስ ዓመት!
#2019 #አዲስአመት