Abdro Real Estate Consultant

Abdro Real Estate Consultant ሪል እስቴት መግዛት እና መሸጥ ለምትፈልጉ በደንብ እናማክራለን 0953930569

በፎም ምርቶቹ ሚታወቀው ካንጋሮ ፎም አሁን ደግሞ ቤቶችን ይዞ ቀርቦልበቦሌ ቡልብላ ሪፌንቲ ባለ 4ወለል ህንፃ-30ሺህ ካሬ ላይ ያረፈ ኮንፖወንድ ጊቢ-በወለል 1ቤት ብቻ-ባለ 2መኝታ 107ካሬ-...
08/08/2026

በፎም ምርቶቹ ሚታወቀው ካንጋሮ ፎም አሁን ደግሞ ቤቶችን ይዞ ቀርቦል

በቦሌ ቡልብላ ሪፌንቲ

ባለ 4ወለል ህንፃ

-30ሺህ ካሬ ላይ ያረፈ ኮንፖወንድ ጊቢ
-በወለል 1ቤት ብቻ
-ባለ 2መኝታ 107ካሬ
-ባለ 3መኝታ 130ካሬ
-30% ቅድመ ክፍያ
-ቀሪው በ1ዓመት ሚከፍሉት
-በቂ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ




ለሽያጭ የቅርብ– ዘመናዊ 2 መኝታ ቤት | ቦሌ ቡልቡላ በምቹ እና ተፈላጊ አካባቢ የሚገኝ፣ በሙሉ የውስጥ ዲዛይን የተሰራለት ዘመናዊ መኖሪያ! አካባቢ: ቦሌ ቡልቡለ አይነት: 2 መኝታ ቤት አ...
01/08/2026

ለሽያጭ የቅርብ
– ዘመናዊ 2 መኝታ ቤት | ቦሌ ቡልቡላ
በምቹ እና ተፈላጊ አካባቢ የሚገኝ፣ በሙሉ የውስጥ ዲዛይን የተሰራለት ዘመናዊ መኖሪያ!
አካባቢ: ቦሌ ቡልቡለ
አይነት: 2 መኝታ ቤት አፓርትመንት
ስፋት: 72 ካሬ ሜትር
በሙሉ የውስጥ ዲዛይን የተሰራለት
ሙሉ ለሙሉ እዳ የተዘጋ
ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተስማሚ አማራጭ!
ለበለጠ መረጃና ለቀጠሮ ጉብኝት ዛሬውኑ ይደውሉ!
"ዘመናዊ ኑሮዎን ከቦሌ ቡልቡለ ይጀምሩ

Call 0953930569

ለሽያጭ ቀረበ! የተናጥል ካርታ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት በመስቀል ፍላወር 🔑ለፕራይቬሲ ቅድሚያ የሚሰጡ ከሆነ ይህ እርስዎን የሚጠብቅ ነው። የ7 ወለል ህንፃ ቢሆንም እያንዳንዱ ወለል አንድ ...
28/07/2026

ለሽያጭ ቀረበ! የተናጥል ካርታ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት በመስቀል ፍላወር 🔑

ለፕራይቬሲ ቅድሚያ የሚሰጡ ከሆነ ይህ እርስዎን የሚጠብቅ ነው። የ7 ወለል ህንፃ ቢሆንም እያንዳንዱ ወለል አንድ ቤት ብቻ ያለው ሲሆን የግቢው ነዋሪዎች ቁጥር በጣም ውስን ነው።

ዋና ዋና መገለጫዎች፦
📐 ስፋት፦ 171 ካሬ (ባለ 3 መኝታ)
📜 ሰነድ፦ የተናጥል ካርታ (Freehold)
🧺 ምቾት፦ የተለየ የልብስ ማጠቢያ ክፍል (Laundry Room)
⚡ አስተማማኝነት፦ ተጠባባቂ ጀነሬተር ዝግጁ ነው

ዋጋ፦ 18,810,000 ብር (በካሬ 110,000 ብር)

📍 አድራሻ፦ መስቀል ፍላወር
የተከበራችሁ ባለሀብቶች ደውለው ቀጠሮ እንዲይዙ እንጋብዛለን። 📲0953930569

ለንግድ ተመራጭ በሆነችው ተክለሀይማኖት መርካቶ ላይ የንግድ ሱቆችከ3ሚልየን ብር ሙሉ ክፍያ ጀምሮ-ባለ 4ወለል የንግድ ህንፃ-2ቤዝመንት-ከ11 ካሬ ጀምሮ-በneta area የሚሸጥ-በ1 ዓመት ...
12/05/2026

ለንግድ ተመራጭ በሆነችው ተክለሀይማኖት መርካቶ ላይ የንግድ ሱቆች

ከ3ሚልየን ብር ሙሉ ክፍያ ጀምሮ

-ባለ 4ወለል የንግድ ህንፃ
-2ቤዝመንት
-ከ11 ካሬ ጀምሮ
-በneta area የሚሸጥ
-በ1 ዓመት የሚረከቡት

23/04/2026

ተክለሐይማኖት ጋር የንግድ ሱቅ ለምትፈልጉ ደንበኞች
0953930569 ይደውሉልን

23/02/2026

Apartment lovers

16/02/2026
11/02/2026
07/02/2026

📌 #መስቀል ፍላወር

👉 2B +G+14

🏠 ስቱዲዬ ፣ ባለ 1 እና ባለ 2 መኝታ

☑️ ስቱዲዬ - 48 ካሬ

☑️ ባለ 1 መኝታ - 67 ካሬ

☑️ ባለ 2 መኝታ - 103 ካሬ

👉 ሁሉም ቤት ተሽጦ አልቆ 4 ቤት ብቻ ነው የቀሩን

09-97-14-08-08
09-53-93-05-69

25/12/2025

መስቀል ፍላወር

ከ1.2 ሚልየን ብር ቅድመ ክፍያ

ታማኙ አልቲማ ሪልእስቴት 4ኛ ፕሮጀክቱን ይዞ ብቅ ብሎል
ከዚህ ቀደም 2ሳይቶችን ያስረከበ ሲሆን 3ኛውን ሳይት በዚህ አመት መጨረሻ ያስረክባል

በአዲሱ ሳይት
-ባለ 20ወለል ህንፃ
-4ቤዝመንት
-4ሊፍት
-ቴራስ
-የከርሰ ምድር ውሃ
-ጂም እና ስፖ
-ባለ2&ባለ 3መኝታ
-ከ100ካሬ ጀምሮ
-በ10% ቅድመ ክፍያ
-3አመት የክፍያ ጊዜ

ይደውሉልን
0997140808
0978720278

ሪል እስቴት መግዛት እና መሸጥ ለምትፈልጉ በደንብ እናማክራለን 0953930569

Address

Meskel Flower
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdro Real Estate Consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category