Gech At temer Property Consultant

Gech At temer Property Consultant your dreams full fill!!!!

�❀�ጊፍት ሪል እስቴት☜❀✿
��❀ከጊፍት ሪል እስቴት ቤትዎን እየኖሩበት ይግዙ።
�50% ቱን (ግማሹን)
ከ 1- ዓመት እስከ 3 አመት በ 10 ዙር በተመቻቸ አከፋፈል ከፍለው ቤትዎን ይረከቡ።
�ቀሪውን 50% (ግማሹን) ከ 10 እስከ 20 ዓመት በተመቻቸ የባንክ ብድር እየኖሩበት ቤትዎን ይግዙ።
#✆✆+251938303741
@@ ሁሉም ዋጋችን ቫትን ጨምሮ ነው)
�☞ይምጡና የእነዚህን ቤቶች ባለቤት ይሁኑ!!☜❀✿
ለበለጠ መረጃ ስልክ ይደውሉ
������
✆✆+251938303741 #
✆✆+251910035344 #
https://l4.zone/card/6525/3125
join telegram channel �
https://t.me/joinchat/AAAAAEy-W2aFSpQb0096ng

Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm][🖼 ቃሊቲ ደርሰናል!ቴምር ፕሮፐርቲስ የሲቲ ቱር ዛሬም ቀጥሎ በሳርቤት - ሳሪስ አደይ አበባ አድርጎ ቃሊቲ ደርሷል።በተለያዩ አዝናኝ...
03/01/2026

Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm]
[🖼 ቃሊቲ ደርሰናል!

ቴምር ፕሮፐርቲስ የሲቲ ቱር ዛሬም ቀጥሎ በሳርቤት - ሳሪስ አደይ አበባ አድርጎ ቃሊቲ ደርሷል።

በተለያዩ አዝናኝ ጨዋታዎችም ስጦታዎችን አበርክቷል።

ቀጣይ መዳረሻችን

📍ገላን

📍 ጋርመንት

📍መካኒሳ

📍ጀሞ

ዛሬም ወደየሰፈራችሁ እየመጣን ነው!

ቴምር ሲቲ ቱር ከስጦታ ጋር! ትናንት በአያት፣ ሰሚት እና መገናኛ ቆንጆ ጊዜ አሳልፈናል።

ዛሬ ደግሞ ወደ ጋርመንት፣ ገላን ኮንዶሚኒየም እና ቃሊቲ ስጦታዎን ይዘን እንመጣለን።

Temer City Tour NOW at Kality!

we will heading to Gelan, Garment, Mekanisa and Jemo bringing your gifts with us!

Stay tuned and be part of the excitement 🎁

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

]
ቃሊቲ ደርሰናል!

ቴምር ፕሮፐርቲስ የሲቲ ቱር ዛሬም ቀጥሎ በሳርቤት - ሳሪስ አደይ አበባ አድርጎ ቃሊቲ ደርሷል።

በተለያዩ አዝናኝ ጨዋታዎችም ስጦታዎችን አበርክቷል።

ቀጣይ መዳረሻችን

📍ገላን

📍 ጋርመንት

📍መካኒሳ

📍ጀሞ

ዛሬም ወደየሰፈራችሁ እየመጣን ነው!

ቴምር ሲቲ ቱር ከስጦታ ጋር! ትናንት በአያት፣ ሰሚት እና መገናኛ ቆንጆ ጊዜ አሳልፈናል።

ዛሬ ደግሞ ወደ ጋርመንት፣ ገላን ኮንዶሚኒየም እና ቃሊቲ ስጦታዎን ይዘን እንመጣለን።

Temer City Tour NOW at Kality!

we will heading to Gelan, Garment, Mekanisa and Jemo bringing your gifts with us!

Stay tuned and be part of the excitement 🎁

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver



Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm][🖼 ቃሊቲ ደርሰናል!ቴምር ፕሮፐርቲስ የሲቲ ቱር ዛሬም ቀጥሎ በሳርቤት - ሳሪስ አደይ አበባ አድርጎ ቃሊቲ ደርሷል።በተለያዩ አዝናኝ...
03/01/2026

Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm]
[🖼 ቃሊቲ ደርሰናል!

ቴምር ፕሮፐርቲስ የሲቲ ቱር ዛሬም ቀጥሎ በሳርቤት - ሳሪስ አደይ አበባ አድርጎ ቃሊቲ ደርሷል።

በተለያዩ አዝናኝ ጨዋታዎችም ስጦታዎችን አበርክቷል።

ቀጣይ መዳረሻችን

📍ገላን

📍 ጋርመንት

📍መካኒሳ

📍ጀሞ

ዛሬም ወደየሰፈራችሁ እየመጣን ነው!

ቴምር ሲቲ ቱር ከስጦታ ጋር! ትናንት በአያት፣ ሰሚት እና መገናኛ ቆንጆ ጊዜ አሳልፈናል።

ዛሬ ደግሞ ወደ ጋርመንት፣ ገላን ኮንዶሚኒየም እና ቃሊቲ ስጦታዎን ይዘን እንመጣለን።

Temer City Tour NOW at Kality!

we will heading to Gelan, Garment, Mekanisa and Jemo bringing your gifts with us!

Stay tuned and be part of the excitement 🎁

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

]
ቃሊቲ ደርሰናል!

ቴምር ፕሮፐርቲስ የሲቲ ቱር ዛሬም ቀጥሎ በሳርቤት - ሳሪስ አደይ አበባ አድርጎ ቃሊቲ ደርሷል።

በተለያዩ አዝናኝ ጨዋታዎችም ስጦታዎችን አበርክቷል።

ቀጣይ መዳረሻችን

📍ገላን

📍 ጋርመንት

📍መካኒሳ

📍ጀሞ

ዛሬም ወደየሰፈራችሁ እየመጣን ነው!

ቴምር ሲቲ ቱር ከስጦታ ጋር! ትናንት በአያት፣ ሰሚት እና መገናኛ ቆንጆ ጊዜ አሳልፈናል።

ዛሬ ደግሞ ወደ ጋርመንት፣ ገላን ኮንዶሚኒየም እና ቃሊቲ ስጦታዎን ይዘን እንመጣለን።

Temer City Tour NOW at Kality!

we will heading to Gelan, Garment, Mekanisa and Jemo bringing your gifts with us!

Stay tuned and be part of the excitement 🎁

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver



Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [03/01/26, 2:46 pm][🖼 ቴምር ስጦታ ኤክስፖ በድምቀት ተከፈተ!!ኤክስፖውን የቴምር ፕሮፐርቲስ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጃፋር መሀመድ እና የኢትዮጵያ ኮን...
03/01/2026

Temer Properties, [03/01/26, 2:46 pm]
[🖼 ቴምር ስጦታ ኤክስፖ በድምቀት ተከፈተ!!

ኤክስፖውን የቴምር ፕሮፐርቲስ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጃፋር መሀመድ እና የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን አመራሮች በይፋ ከፍተዋል።

በአድዋመታሰቢያ ሙዚየም ለሶስት ቀናት የሚቆየው የስጦታ ኤክስፖ ከ12 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ሽልማት በእጣ ለባለእድለኞች ተሰጥቷል ።

በፌደራል ማርሽ ባንድ የተከፈተውን የቴምር ስጦታ ኤክስፖ በምስል ይመልከቱ!

Temer Gift Expo Officially Launched

The Temer Gift Expo was officially opened by Mr. Jafar Mohamed, the CEO of Temer Properties, and senior officials from Ethiopia's construction sector.

Check out the pictures from the grand opening of the Temer Gift Expo at Federal March Band!

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

]
ቴምር ስጦታ ኤክስፖ በድምቀት ተከፈተ!!

ኤክስፖውን የቴምር ፕሮፐርቲስ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጃፋር መሀመድ እና የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን አመራሮች በይፋ ከፍተዋል።

በአድዋመታሰቢያ ሙዚየም ለሶስት ቀናት የሚቆየው የስጦታ ኤክስፖ ከ12 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ሽልማት በእጣ ለባለእድለኞች ተሰጥቷል ።

በፌደራል ማርሽ ባንድ የተከፈተውን የቴምር ስጦታ ኤክስፖ በምስል ይመልከቱ!

Temer Gift Expo Officially Launched

The Temer Gift Expo was officially opened by Mr. Jafar Mohamed, the CEO of Temer Properties, and senior officials from Ethiopia's construction sector.

Check out the pictures from the grand opening of the Temer Gift Expo at Federal March Band!

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver



Temer Properties, [03/01/26, 2:46 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [03/01/26, 2:46 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [03/01/26, 2:46 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [03/01/26, 2:46 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [03/01/26, 2:46 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [03/01/26, 2:46 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [03/01/26, 2:46 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [03/01/26, 2:46 pm]
[🖼 Photo]

Temer Properties, [03/01/26, 2:46 pm]
[🖼 Photo]

ይህ እጣ ከመጀመሪያው ጀምሮ እምነታችሁን ጥላችሁ አብራችሁን ለዘለቃችሁ ክቡራን ደንበኞቻችን ነው። ታህሳስ 25 2018 ሁለት የBYD E2 የኤሌክትሪክ መኪኖች እና ለ4 ሰዎች ከ4 ሚሊየን ብር...
03/01/2026

ይህ እጣ ከመጀመሪያው ጀምሮ እምነታችሁን ጥላችሁ አብራችሁን ለዘለቃችሁ ክቡራን ደንበኞቻችን ነው።

ታህሳስ 25 2018 ሁለት የBYD E2 የኤሌክትሪክ መኪኖች እና ለ4 ሰዎች ከ4 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው የፊኒሺንግ ስራ በእጣ ይተላለፋል።

ብሄራዊ ሎተሪ በሚያወጣው እጣ የሚካተቱት በአያት ፈረስ ቤት እና ሳርቤት ሰከን ሳይታችን ላይ ሙሉ ክፍያ የፈጸሙ ደንበኞቻችን ሲሆኑ ደንብና ግዴታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ።

This draw is exclusively for our valued customers who believed in us from the very beginning and stood with us in trust and commitment.

On January 3, 2026 (Tahsas 25, 2018 E.C.), two BYD E2 electric vehicles and finishing packages worth over ETB 4 million for four winners will be awarded through a lottery draw.

The draw will be conducted by the National Lottery Administration and is open to customers who have completed full payment for units at our Ayat Feres Bet and Sarbet Seken sites.

Terms and conditions apply.
Contact us:
📞+251987858510

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver






ጉዞው ተጀመረ!ቴምር ሲቲ ቱር ከስጦታ ጋር!ዛሬ ታህሳስ 21 2018 መነሻችን ቴምር ዋና መስሪያ ቤት  አድርገን በአፍሪካ ህብረት - ሜክሲኮ - ሱማሌ ተራ - ፒያሳ -  ካዛንቺስ - አዋሬ  ...
30/12/2025

ጉዞው ተጀመረ!

ቴምር ሲቲ ቱር ከስጦታ ጋር!

ዛሬ ታህሳስ 21 2018 መነሻችን ቴምር ዋና መስሪያ ቤት አድርገን በአፍሪካ ህብረት - ሜክሲኮ - ሱማሌ ተራ - ፒያሳ - ካዛንቺስ - አዋሬ እየመጣን ነው።

ኑ ስጦታዎን እየወሰዱ ከቴምር ጋር የህልምዎን ቤት ለመገንባት ይምከሩ!

Temer City Tour With a gift!

Today, December 30, 2025, we officially launched Temer as our main headquarters. We are now on a journey through Africa—Mexico, Sumale Terra, Piassa, kazancis, Aware.

Receive your gift and join us in building your dream home with Temer!


TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

ከባንክ በረጅም ጊዜ ብድር ቤት የምትገዙ ይህን ልብ በሉ=================================(አሚኑ ኑሩ እንደፃፈው) ዲዛይን  እያሳዩ ቀብድ የሚሰበስቡትን ሪል እስቴቶች ተዋቸ...
28/12/2025

ከባንክ በረጅም ጊዜ ብድር ቤት የምትገዙ ይህን ልብ በሉ
=================================
(አሚኑ ኑሩ እንደፃፈው)

ዲዛይን እያሳዩ ቀብድ የሚሰበስቡትን ሪል እስቴቶች ተዋቸው። በብዙዎች ብር ለጥቂቶች ይገነባሉ:: አልያም በብሩ ይነግዱበተ‍ል። አብዛኛው ቀብዱን ከፍሎ ለአመታት ሲጓተት ይኖራል። ስዕሉን አሳይተው ሙሉውን ከፈልክ 35% ቅናሽ አለው ሲልህ ካመንክ ተበላህ። ለበዓል 25% ቅናሽ? ለበዓል ሲሚንቶ እና ብረት ይቀንሳል እንዴ? (እዚህ ላይ የገበያ ክፍተት አለ ትክክለኛ አልሚ እና ትክክለኛ ገዢ ይተላለፋሉ)

በወቅቱ ሁኔታ ቤት መግዛት ማለት ተገንብቶ ያለቀለት ነው። በተለይ ተጨማሪ ቤት የምትገዙ ሰዎች ቆም ብላችሁ የምታስቡበት ጊዜ ነው። ምክንያታችሁ በዋናነት ለሁለት ነው። ለ capital Gain ወይም ለ return on investment. Capital gain ባለፉት አንድ እና ሁለት አመት እንዳየንው ኢንፍሌሸንን ተቋቁሞ የሚገኝ ካፒታል ጌይን እምብዛም ነው። በፊት በፊት ዛሬ 10ሚሊየን የገዛሁትን ነገ 15ሚሊየን እሸጠዋለሁ የሚል ኢንሴንቲቨ ነበር።

አሁን ባለው የወለድ ምጣኔ ከባንክ ተበድሮ መግዛት ያዋጣል?
========================

እያወራን ያለነው ስላለቀ ቤት ነው። በአሁኑ ጊዜ ከተማው መሃል ያለቀለት ባለ ሁለት መኝታ አፖርታማ ለመግዛት በትንሹ ከ10-15 ሚሊየን ይጠይቃል።

Let go with average 14 ሚሊየን ብር። 25% ቱን 3.5 ሚሊየን በካሽ ከፈልኩና ቀሪውን 10.5 ሚሊየን ከባንክ ተበደርኩ እንበል። ለአንድ የግል ባንክ ባቀረብኩት የብድር ጥያቄ በ19.5 % ወለድ በ5 ፣10; እና በ15 አመት የክፍያ ሰንጠረዡን ልኮልኛል። ገበያው እስከ 22% ደርሷል

Let’s dive to it with 19.5% ወረሃዊ ክፍያዉ ለዓምስት አመት 275,272 ብር ፣ አስር አመት 199,449 ብር ; ለዓስር አምስት አመት 180,544 ብር ነው።

ጥያቄው ያዋጣል ወይ? ነው።

የወለድ ምጣኔው በተለያዩ ጥቂት ምክንያቶች ሊቀንስ ይችላል (በውጭ ምንዛሪ ለሚበደሩ፣ አንዳንድ የውጭ ምንዛሪ ምንጭ ከሚያመጡ ድርጅቶች ጋር በሚደረግ ድርድር እና ለሰራተኞቻቸው….) ይሁን እንጂ የብሄራዊ ባንክ የወለድ ምጣኔ ከ16% በላይ ስለሆነ ባንኮችም እስከ 22% ድረስ እያበደሩ ነው ፣ እንደ ኢንቨስተር ለባንኮችም ባነሰ ወለድ ለግለሰብ ከማበደር የሚመርጡት ሰነድ መግዛት ይሆናል።

Return on Investment

ከላይ የጠቀስኩትን አይነት ቤት በአማካይ እስከ 50ሺህ ብር በወር ይከራያል። እንግዲህ 3.5 ሚሊየን ብሬን ከፍዬ ለሚቀጥሉት 10 ዓመታት በወር 199ሺ እየከፈልኩ እንዴት ያዋጣኛል?

20% ወለድ ለረጅም ጊዜ የቤት ብድር ዘግናኝ ነው። ሙሉውን ስሌት ይረብሸዋል። እንደ ስሌቱ የኪራይ ገቢ ታክስን ፣የጥገና እና ሌሎች ወጪን ሳይጨምር፣ የመንግስትን 13% አኢንፍሌሽን ግምት ውስጥ በማስገባት በሃያ አመቱ ስሌት ያለ ገቢ ንብረቱን ለማስጠበቅ ብቻ ከ230ሺ በላይ መከራየት አለበት

ሲጠቃለል……

ብድር ተገኘ ብላችሁ ዘው ብላችሁ አትግቡ። የባንክ ብድር እናመቻቻለን ማስታወቂያም አያማላችሁ። ያዋጣል ብሎ ማሰብ ግድ ነው። ሪል እስቴቱ እና ወለዱ በዚህ ከሄደ ከጥቂት ጊዜ በሁዋላ ብዙ የሀራጅ ማስታወቂያ መስማታችን አይቀርም።

አዲስ ሳይት ከቴምር ሪልስቴት ተለቀቀ ‼️       📲0987858510/0911272341👉ሳር ቤት ቫቲካን አካባቢ   #ቴምር ሪል ስቴት በ10 ዓመታ የሪል እስቴት ጉዞአችን  ከ8 በላይ ሳይቶ...
27/12/2025

አዲስ ሳይት ከቴምር ሪልስቴት ተለቀቀ ‼️
📲0987858510/0911272341
👉ሳር ቤት ቫቲካን አካባቢ
#ቴምር ሪል ስቴት በ10 ዓመታ የሪል እስቴት ጉዞአችን ከ8 በላይ ሳይቶችን ጥንቅቅ አድርገን አስረክበን አሁን ደግሞ ሳርቤት ቫቲካን ኢምባሲ አካባቢ ለሽያጭ ያወጣናቸው አፓርትመንቶች
🚩65/35 አከፍፈል ወይም
👉30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

ባለ 3 ምኝታ
ባለ 3 መኝታ
👉 145 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,045,700
ወይም
ክፍያ 100% ለሚከፍሉ
(10,429,705)
👉 142.97 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,726,700
ክፍያ = 100% (10,222.355)
ባለ 3 መኝታ
👉 139.23 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,315,300
ክፍያ = 100% (9,954,945)
👉 152.40 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,764,000
ክፍያ = 100% (10,896,600)
👉 146.42 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16.106.200
ክፍያ = 100% (10.469.030)

🎯በመሀል አዋሬ ሴቶች አደባባይ ፊት ለፊት
🛑 65/35 የክፍያ አማራጭ በካሬ 69,550 ብር

👉ባለ አንድ መኝታ 80 ካሬ

👉ባለ ሶስት መኝት 107-145 ካሬ

100% ለሚከፍሉ ከ35% ቅናሸ ጋር

#ቀሪውን 80% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_35% ቅናሽ አዘጋጅተናል

♦️🌴ቴምር ሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ G+4 ሞል በቃሊቲ(ገላን) ለሽያጭ ያወጣነው ሱቅ

🛑ቃሊቲ( ገላን ) ሱቅ ሽያጭ

👉ጠቅላላ ክፍያ = 2.5 ሚሊዮን ብር
👉የካሬ መጠን = 23.5ካሬ
👉ቅድመ ክፍያ = 500,000 ብር
💐💐💐
100% ለሚከፍሉ 35% ቅናሽ💐💥
እንዲሁም ቀስ ብለው መክፈል ለሚፈልጉ አሁን 20% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በ36 ወራት ውስጥ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱትበትን አመቻችተናል።

⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
✅ ባለ 2 መኝታ 80 ካሬ
✅ ባለ 3 መኝታ 139 ካሬ

ዋጋ በካሬ 78 ሺ ሙሉ ለሚከፍል (100% ለሚከፍል)

ዋጋ በካሬ ከ 110ሺ ጀምሮ እስከ 120ሺ ቀስ እያለ ለሚከፍል

#ቃሊቲ ገላን ሳይት የንግድ ሱቅ ከግራውንድ እስከ 4ተኛ
ከዲስፕለይ ጀምሮ
ለበለጠ መረጃ
📲+251987858510
📲+251911272341

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver


#6033

ጉዞ ከቴምር ጋር! በአዲስ አዱ ገነት ላይ!!!City Tour with Temer! Round Trip in Addis!TEMER PROPERTIESCreate | Construct | Deliver     ...
24/12/2025

ጉዞ ከቴምር ጋር! በአዲስ አዱ ገነት ላይ!!!
City Tour with Temer! Round Trip in Addis!

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

ቴምር ፕሮፐርቲስ በ20ኛው የግራንድ አፍሪካ ሽልማት የዳይመንድ ደረጃ አሸናፊ ሆነ!ቴምር በሪል ስቴት ዘርፍ ውስጥ እያሳየ ለሚገኘው አፈጻጸም እና የአመራር ልህቀት እውቅናውን አግኝቷል።ላለፉት...
23/12/2025

ቴምር ፕሮፐርቲስ በ20ኛው የግራንድ አፍሪካ ሽልማት የዳይመንድ ደረጃ አሸናፊ ሆነ!

ቴምር በሪል ስቴት ዘርፍ ውስጥ እያሳየ ለሚገኘው አፈጻጸም እና የአመራር ልህቀት እውቅናውን አግኝቷል።

ላለፉት 31 አመታት ተቋማትን በተለያዩ ዘርፎች መዝኖ እውቅና እና ሽልማት የሚሰጠው የግራንድ አፍሪካ ሽልማት ድርጅት ለቴምር ፕሮፐርቲስ የዳይመንድ ደረጃ የዋንጫ እና የክብር ዲፕሎማ አበርክቷል።

በቴምር ፕሮፐርቲስ በተለያየ ደረጃ የሚገኙ ሰራተኞች እና አመራሮች ከሌሎች ተቋማት ጋር ተመዝነው በማሸነፍ የሜዳልያ እና ሰርተፍኬት ተሽላሚ ሆነዋል።

የግራንድ አፍሪካ ሽልማት የልፋት እና ትጋት እውቀና የቀጣይ ጉዞ ስንቅ ነው፤ በዚህ ጉዞ ወስጥ አብራችሁን የነበራችሁ ሰራተኞች፣ አመራሮች እና ደንበኞች በመሉ እናመሰግናለን!

🏆 Victory at the 20th Grand Africa Awards!

We are honored to announce that Temer Properties has been awarded the prestigious Diamond Level Trophy and an Honorary Diploma for leadership excellence in the real estate sector.

This recognition from the Grand Africa Awards, an organization with a 31-year legacy of excellence—is a testament to our commitment to speed, quality, and integrity. We are also proud to celebrate our dedicated team members who received individual medals and certificates for their outstanding professional contributions.

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

22/12/2025

ዳሎል አካዳሚ ላይ ለመመዝገብ 0924845589 | https://www.dallolacademy.com🔴ለልጄ ከአድናቂዎቼ በጣም ትልቅ ስጦታ ተላከ! ማመን አልቻልኩም - | Dallol Entertainment This video is about gifts se...

የህልምዎ ማረፊያ እውን እየሆነ የሚገኝባቸውን ስፍራዎች በአካል ይጎብኙ! ቴምር ፕሮፐርቲስ በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች እየገነባቸው የሚገኙ ፕሮጀክቶችን በትንሹ.... የግንባታ ጥራት፣ የዲዛ...
19/12/2025

የህልምዎ ማረፊያ እውን እየሆነ የሚገኝባቸውን ስፍራዎች በአካል ይጎብኙ!

ቴምር ፕሮፐርቲስ በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች እየገነባቸው የሚገኙ ፕሮጀክቶችን በትንሹ....

የግንባታ ጥራት፣ የዲዛይን ዘመናዊነት እና ግንባታ የሚከናወንባችው አካባቢዎችን መረጋጋት በዓይንዎ ይመልከቱ።

የግንባታ አጨራረስና የዲዛይን ጥበብ በቅርብ ለማየት መጥተው ይጎብኙ

📍ከሳርቤት ወደ ቄራ በሚወስደዉ መንገድ ላይ ወልደማሪያም ህንፃ

Visit the sites where your dream sanctuary is becoming a reality!

The quality of construction, the modernity of the design, and the stability of the areas where the construction is taking place give you a completely different feeling when you see them with your own eyes.

come and visit our sites to closely witness the foundation of our projects, the finishing of the construction, and the artistry of the design.

Contact us:
📞+251911272341

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

Address

Addis Ababa

Telephone

+251943306042

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gech At temer Property Consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gech At temer Property Consultant:

Share

Category