Homie Properties

Directions

Homie Properties Addis Ababa Real Estate Consultant +251912873916

ልምድ ያለው ተደራዳሪ እና የገበያ ኤክስፐርት::
ክቡርነህ የ3 አመት ልምድ ያለው የሪል እስቴት ሽያጭ አማካሪ ነው። ስለ ሪል እስቴት፣ ቪላዎች፣ ግቢ ቤቶች...........
ደንበኞች የግዢ እና ሽያጭ ሂደቱን በልበ ሙሉነት እንዲሄዱ እረዳቸዋለሁ። ለሪል እስቴት ጉዞዎ ግላዊ አቀራረብን ለማግኘት ያነጋግሩኝ።

• ከ 2,400,000 ብር ጠቅላላ ክፍያ ጀምሮ • ቅድመ ክፍያ 640 ሺ ብር • 11, 16, 22 እና 32 ካሬ አማራጮችን በ net area እና በ fixed price መሃል ተክለሃይማኖት ላ...
15/09/2026

• ከ 2,400,000 ብር ጠቅላላ ክፍያ ጀምሮ
• ቅድመ ክፍያ 640 ሺ ብር
• 11, 16, 22 እና 32 ካሬ አማራጮችን በ net area እና በ fixed price መሃል ተክለሃይማኖት ላይ
ለበለጠ መረጃ ☎️ 0912873916







🚨 በመርካቶ ተክለሃይማኖት የሱቅ ባለቤት ይሁኑ! 🚨ሜሪት ፕሮፐርቲስ (Merit Properties) በከፍተኛ ቅናሽ የንግድ ሱቆችን እና የመኖሪያ አፓርትመንቶችን በሽያጭ ላይ ያቀርባል።🛍️ በመ...
15/09/2026

🚨 በመርካቶ ተክለሃይማኖት የሱቅ ባለቤት ይሁኑ!

🚨ሜሪት ፕሮፐርቲስ (Merit Properties) በከፍተኛ ቅናሽ የንግድ ሱቆችን እና የመኖሪያ አፓርትመንቶችን በሽያጭ ላይ ያቀርባል።

🛍️ በመርካቶ – ተክለሃይማኖት (የንግድ ሱቆች)
ስፋት: ከ11 ካሬ ሜትር ጀምሮ
ቅድመ ክፍያ: በ640,000 ብር ብቻ ጀምረው መግዛት ይችላሉ
ሙሉ ክፍያ ለሚከፈሉ : በ2.4 ሚሊዮን ብር

⏳ የቀሩት ሱቆች እና ቤቶች በጣም ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይደውሉ!

📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን: 0912873916

#የመኖሪያቤት


ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት (GHION GAS plc)            በቦሌ ወሎ ሰፈር !👉አዲስ block በ ማስታወቂያ ዋጋ👉በቦሌ ወሎ ሰፈር የመኖሪያ መንደር👉ግንባታቸዉ 95% የደረሱ በ 35...
14/09/2026

ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት (GHION GAS plc)
በቦሌ ወሎ ሰፈር !
👉አዲስ block በ ማስታወቂያ ዋጋ
👉በቦሌ ወሎ ሰፈር የመኖሪያ መንደር
👉ግንባታቸዉ 95% የደረሱ በ 35% ቅድመ ክፍያ
👉በ 1አመት 85% የደረሱ በ 10% ቅድመ ክፍያ
👉 በ 3 ወር 40% የደረሰ በ10 % ቅድመ ክፍያ
👉ለመኖር ፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው መሃል ከተማ ወሎ ሰፈር እና ጎተራ መሃል በሚገኘው ሳይታችን
ጊዜውን የሚመጥንና በ20,000ካሬ ላይ ያረፈ compound በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል::
1 መኝታ 94ካሬ
2 መኝታ 144,145,168.9 ካሬ
3 መኝታ 150&"201 ካሬ
4 መኝታ 216 ካሬ
☑️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ
☑️ የላውንደሪ ክፍል
☑️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች
☑️ የመኪና ማቆሚያ
በcompound ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች
✅ የከርሰ ምድር ውሃ
✅ የቆሻሻ ማስወገጃ
✅ መዋኛ ገንዳ
✅ የልጆች መጫወቻ
✅ ዘመናዊ ሊፍቶች
✅ አረንጉአዴ ስፍራ
✅ የስፖርት ቦታዎች (ጅም,ስፓ)
✅ ሱፐር ማርኬት


•ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ።
☎️ +251912873916

📍 KAZANCHIS — MORE THAN AN ADDRESS.In real estate, location is more than where a property stands. It's part of the value...
14/09/2026

📍 KAZANCHIS — MORE THAN AN ADDRESS.
In real estate, location is more than where a property stands. It's part of the value it creates.
Kazanchis sits at the center of Addis Ababa's business, diplomatic, hospitality and urban environment — connecting people, businesses and opportunities.
For BML Real Estate, the location is part of the vision.
BML Kazanchis.
Where business, lifestyle and opportunity connect.
📍 Kazanchis, Addis Ababa
📞 0912 873916







13/09/2026

አፍሪ ሆምስ
�ሳር ቤት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት
ባለ 3 መኝታ 139 ካሬ.ሜ
በ semi-finished
� +251912873916




13/09/2026

�ቦሌ ወሎ ሰፈር
ግዮን ሆምስ ከባለ 1፣2፣3 እና ባለ 4 መኝታ የአፓርታማዎች
� +251912873916 ይደውሉልን!





🦘 Kangaroo Development 🇪🇹በቦሌ ቡልብላ ሪፌንቲ አደባባይ ፊት ለፊት☎️0912 87 39 16🏗️ G+4 በወለል 1 አባወራ💸 30% ቅድመ ክፍያ📅 በ 1 አመት የምትረከቡት🏠  # ባ...
13/09/2026

🦘 Kangaroo Development 🇪🇹
በቦሌ ቡልብላ ሪፌንቲ አደባባይ ፊት ለፊት
☎️0912 87 39 16
🏗️ G+4 በወለል 1 አባወራ
💸 30% ቅድመ ክፍያ
📅 በ 1 አመት የምትረከቡት
🏠 # ባለ2 መኝታ 107 ካሬ
🏢 # ባለ3 መኝታ 130 ካሬ
✅ 💥 በካሬ Fully finished price
👉 ግራውንድ ወለል ባለ 2 መኝታ
💰 *14,364,800 million ሙሉ ክፍያ
📉 *30% ቅድመ ክፍያ = 4,309,440 million
👉 1st floor ባለ 3 መኝታ🏢
💵 *17,725,320 million ሙሉ ክፍያ
📉 *30% ቅድመ ክፍያ = 5,317,596 million
👉 2nd floor ባለ 3 መኝታ 🏢
💵 *17,263,800 million ሙሉ ክፍያ
📉 *30% ቅድመ ክፍያ = 5,179,140 million
👉 3rd floor ባለ 3 መኝታ🏢
💵 *16,872,200 million ሙሉ ክፍያ
📉 *30% ቅድመ ክፍያ= 5,061,660 million
👉 4th floor ባለ 3 መኝታ🏢
💵 *16,480,800 million ሙሉ ክፍያ
📉 *30% ቅድመ ክፍያ = 4,944,240 million
📉 ፦ 50% ለሚከፍል = 3% ቅናሽ
📉 ፦ 75% ለሚከፍል = 4% ቅናሽ
📉 ፦ 100% ለሚከፍል = 6% ቅናሽ
📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ 0912 87 39 16








🔥 መርካቶ ላይ የራስዎን የንግድ ሱቅ ይግዙ!📍 መርካቶ – ተክለሐይማኖትበየቀኑ የንግድ እንቅስቃሴ በማይቋረጥበት፣ ገዥና ሻጭ በሚገናኙበት መርካቶ የራስዎን የንግድ ቦታ ይያዙ።🏢 6,700 ካሬ...
11/09/2026

🔥 መርካቶ ላይ የራስዎን የንግድ ሱቅ ይግዙ!

📍 መርካቶ – ተክለሐይማኖት

በየቀኑ የንግድ እንቅስቃሴ በማይቋረጥበት፣ ገዥና ሻጭ በሚገናኙበት መርካቶ የራስዎን የንግድ ቦታ ይያዙ።

🏢 6,700 ካሬ ላይ ያረፈ ግዙፍ የገበያ ማዕከል

📐 ከ11㎡ Net Area ጀምሮ

💰 የሱቆች ጠቅላላ ዋጋ

🔹 5ኛ ፎቅ
11㎡ — 2.4 ሚሊዮን | 16㎡ — 3.5 ሚሊዮን
22㎡ — 4.4 ሚሊዮን | 32㎡ — 6.4 ሚሊዮን

🔹 4ኛ ፎቅ
11㎡ — 2.7 ሚሊዮን | 16㎡ — 4 ሚሊዮን
22㎡ — 4.8 ሚሊዮን | 32㎡ — 7 ሚሊዮን

🔹 3ኛ ፎቅ
11㎡ — 3.3 ሚሊዮን | 16㎡ — 4.8 ሚሊዮን
22㎡ — 6 ሚሊዮን | 32㎡ — 8 ሚሊዮን

🔹 2ኛ ፎቅ
11㎡ — 3.7 ሚሊዮን | 16㎡ — 5.5 ሚሊዮን
22㎡ — 6.6 ሚሊዮን | 32㎡ — 8.8 ሚሊዮን

🔹 1ኛ ፎቅ
11㎡ — 4.4 ሚሊዮን | 16㎡ — 6.4 ሚሊዮን
22㎡ — 7.7 ሚሊዮን | 32㎡ — 11.2 ሚሊዮን

🔹 Ground Floor
11㎡ — 4.9 ሚሊዮን | 16㎡ — 6.8 ሚሊዮን
22㎡ — 9.4 ሚሊዮን | 32㎡ — 12.6 ሚሊዮን

💥 100% ክፍያ ለሚፈጽሙ ደንበኞች እስከ 15% ቅናሽ!

ለምን ይህን ሱቅ ይግዙ?

✅ ለራስዎ የንግድ ስራ
✅ ለኪራይ ገቢ
✅ ለረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት
✅ በኢትዮጵያ ብር
✅ ያለ ወለድ

🚨 በመርካቶ የንግድ ቦታ መያዝ የአሁኑ ውሳኔዎ ለወደፊት ንግድዎ መሰረት ሊሆን ይችላል!

📞 ዋጋ፣ የክፍያ አማራጭ እና ያሉ ሱቆችን ለማወቅ ዛሬ ይደውሉ።

📲 0912 873 916

#የንግድሱቅ #መርካቶ #ተክለሐይማኖት #ንብረት #ሪልእስቴት #ኢንቨስትመንት #አዲስአበባ

🔥 በመርካቶ ተክለሐይማኖት የንግድ ቦታዎን ዛሬውኑ ይያዙ! 🔥🏪 በከተማችን ታላቁ የግዢና የንግድ ማዕከል በሆነው መርካቶ ተክለሐይማኖት ልዩ የዋጋ ቅናሽ የተደረገባቸው የንግድ ሱቆች ቀርበውልዎ...
11/09/2026

🔥 በመርካቶ ተክለሐይማኖት የንግድ ቦታዎን ዛሬውኑ ይያዙ! 🔥
🏪 በከተማችን ታላቁ የግዢና የንግድ ማዕከል በሆነው መርካቶ ተክለሐይማኖት ልዩ የዋጋ ቅናሽ የተደረገባቸው የንግድ ሱቆች ቀርበውልዎታል!
📐 የስፋት አማራጮች:
11 | 16 | 22 | 32 ካሬ ሜትር
💰 ከ1,920,000 ብር ሙሉ ክፍያ ጀምሮ!
💳 ከ640,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ!
🏢 የወለል አማራጮች:
👉 11ካሬ Ground Floor – 4,950,000 ብር
👉 16ካሬ Ground Floor– 6,880,000 ብር
👉 22ካሬ Ground Floor– 9,460,000 ብር
👉 32ካሬ Ground Floor– 12,640,000 ብር

🎁 የሚያገኙት ልዩ ጥቅሞች:
✅ በNet Area ብቻ የሚከፍሉ
✅ ምቹ የክፍያ አማራጮች
✅ በ1 ዓመት ውስጥ ርክክብ
✅ እስከ 20% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ
🚨 ፈጥነው ይጠቀሙ! ይህ ልዩ ዋጋ ለመጀመሪያ 15 ደንበኞች ብቻ ነው!
📞 ይደውሉ:0912873916/0953782012
📲 Telegram:
ዛሬ ይወስኑ፤ ለንግድዎ የሚገባውን ምርጥ ቦታ ይያዙ! 🔥
#የንግድሱቅ #መርካቶ #ተክለሐይማኖት #ንብረት #ሪልእስቴት #ኢንቨስትመንት #አዲስአበባ

🌼🌼🌼እንኳን ለ 2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ!🌼🌼🌼ለንግድ ተመራጭ በሆነችው ተክለሀይማኖት መርካቶ ላይ የንግድ ሱቆች ይዘንላችሁ መጥተናል!ከ3 ሚልየን ብር ሙሉ ክፍያ ጀምሮ-ባለ 5 ወለል ...
10/09/2026

🌼🌼🌼እንኳን ለ 2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ!🌼🌼🌼
ለንግድ ተመራጭ በሆነችው ተክለሀይማኖት መርካቶ ላይ የንግድ ሱቆች ይዘንላችሁ መጥተናል!

ከ3 ሚልየን ብር ሙሉ ክፍያ ጀምሮ

-ባለ 5 ወለል የንግድ ህንፃ
- 2 ቤዝመንት
- በቂ የመኪና ማቆሚያ
-ከ11 ጀምሮ 16 ,22 , 32 የካሬ አማራጮች
-በnet area የሚሸጥ
- 40% የደረሰ ግንባታ
-በ1 ዓመት የሚረከቡት
- ለአጭር ጊዜ የሚቆየውን የ20% ታላቅ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ:
☎ +251912873916 / +251953782012








Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Homie Properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category