Asli Realestate

Asli Realestate Discover modern, centrally located apartments in Addis Ababa. Flexible payment plans, affordable, and great investment potential.

Trust, quality, and convenience—your ideal home awaits! Contact us today to explore your options.

በትንንሽ ስህተቶች፣ በትልልቅ ስኬቶችና በእያንዳንዱ የህይወት ምዕራፍ ውስጥ ሁልጊዜም ከጎናችን ለሚቆሙት ውድ አባቶቻችን፤ መልካም የአባቶች ቀን!
21/06/2026

በትንንሽ ስህተቶች፣ በትልልቅ ስኬቶችና በእያንዳንዱ የህይወት ምዕራፍ ውስጥ ሁልጊዜም ከጎናችን ለሚቆሙት ውድ አባቶቻችን፤ መልካም የአባቶች ቀን!

🔥 WANTED Elite Real Estate ClosersIf you wait for the phone to ring, skip this post. But if you are hungry, dominant on ...
28/05/2026

🔥 WANTED
Elite Real Estate Closers

If you wait for the phone to ring, skip this post. But if you are hungry, dominant on social media, and ready to navigate high-stakes luxury real estate, Asli Nexus wants you.

We are expanding our force at the Asli Nexus site.

The Position: Real Estate Sales Consultant
The Base: 15,000 ETB / month + Uncapped Commission

We are looking for
A Master Communicator - You don’t just talk; you close.

Digitally Native - You leverage Telegram, TikTok, and Instagram to hunt high-net-worth leads.

Unstoppable Energy - You treat every lead like a multi-million ETB asset.

Ready to stop chasing a basic salary and start building real wealth?

📥 Contact us directly at: 091157515151

ሳይመልጥዎ ይያዙት!የአስሊ ነክሰስ ቤቶች ሳያመልጡዎት ፈጥነው ይወሰኑ።እንኳን ለአረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
26/05/2026

ሳይመልጥዎ ይያዙት!
የአስሊ ነክሰስ ቤቶች ሳያመልጡዎት ፈጥነው ይወሰኑ።

እንኳን ለአረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ለእናት የሚሰጥ ትልቁ ስጦታ፣ የልጆቿን የወደፊት ህይወት በፅኑ መሠረት ላይ ማየት ነው። በዚህ ታሪካዊ ቀን፣ ለልጅዎ የሚተርፍ ቋሚ ቅርስ በአስሊ ነክሰስ ያኑሩ።
መልካም የእናቶች ቀን! ለቤተ...
10/05/2026

ለእናት የሚሰጥ ትልቁ ስጦታ፣ የልጆቿን የወደፊት ህይወት በፅኑ መሠረት ላይ ማየት ነው። በዚህ ታሪካዊ ቀን፣ ለልጅዎ የሚተርፍ ቋሚ ቅርስ በአስሊ ነክሰስ ያኑሩ።

መልካም የእናቶች ቀን! ለቤተሰብዎ የሚመጥን ዘላቂ ኢንቨስትመንት ለመጀመር ዛሬውኑ ይደውሉልን። 0957515151




ትናንት በአርበኞች የጸናችውን ምድር፣ ዛሬ በፅኑ ጥራት እናስውባታለን። በዚህ ታሪካዊ የድል ቀን፣ የነገው ታሪክ አካል ይሁኑ።ጥራትን ይምረጡ፤ አሻራዎን ያኑሩ።   #የድልበዓል
05/05/2026

ትናንት በአርበኞች የጸናችውን ምድር፣ ዛሬ በፅኑ ጥራት እናስውባታለን። በዚህ ታሪካዊ የድል ቀን፣ የነገው ታሪክ አካል ይሁኑ።

ጥራትን ይምረጡ፤ አሻራዎን ያኑሩ።

#የድልበዓል

የእርስዎ ህልም እውን የሚሆነው በእነዚህ ታታሪ እጆች ትጋት ነው።መልካም የላብ አደሮች ቀን!
01/05/2026

የእርስዎ ህልም እውን የሚሆነው በእነዚህ ታታሪ እጆች ትጋት ነው።

መልካም የላብ አደሮች ቀን!

ቤታችሁ በበዓል ደስታ ይሙላ! 🌙የረመዳን ወር ተጠናቆ የዒድ መባቻ ሲመጣ፣ ለእናንተና ለቤተሰባችሁ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ በዓል እንዲሆንልን እንመኛለን። በአስሊ ኔክሰስ የምንገነባው ሕ...
20/03/2026

ቤታችሁ በበዓል ደስታ ይሙላ! 🌙

የረመዳን ወር ተጠናቆ የዒድ መባቻ ሲመጣ፣ ለእናንተና ለቤተሰባችሁ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ በዓል እንዲሆንልን እንመኛለን። በአስሊ ኔክሰስ የምንገነባው ሕንፃ ብቻ ሳይሆን፣ የእርስዎ ውድ የዒድ ትውስታዎች የሚሰነዱባቸውን ቤቶች ጭምር ነው።

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ዒድ ሙባረክ!

19/02/2026

የተግባር ጉዞ! በአስሊ ኔክሰስ ምዕራፍ 2 የግንባታ ቦታ ላይ የመሰረት ዝግጅት እና የመቆፈር ስራ (Piling & Shoring) በይፋ ተጀምሯል። ምዕራፍ 1ን በተሳካ ሁኔታ አስረክበን፣ አሁን ደግሞ የከተማዋን ውበት የሚጨምረውን ቀጣዩን ምዕራፍ ለመገንባት በከፍተኛ ፍጥነት እየሰራን እንገኛለን። ቃላችንን በተግባር እናሳያለን!

አስሊ
ትክክለኛው ምርጫ።���

Woven into the fabric of the city. Highlights from Asli Nexus launch event.***ከከተማዋ ውበት ጋር የየተዋሃደ። የምርቃትና የማስጀመሪያ ፕሮግራማች...
03/02/2026

Woven into the fabric of the city. Highlights from Asli Nexus launch event.

***
ከከተማዋ ውበት ጋር የየተዋሃደ። የምርቃትና የማስጀመሪያ ፕሮግራማችን ድምቀት።

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Asli Realestate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category